የአፍሪካ አገራት ጠንካራ የመሰረተ ልማት ትስስር ያልዘረጉ በመሆናቸው የኢኮኖሚ መስተጋብራቸው በዛው ልክ ዝቅተኛ መሆኑን ጥናቶች ያመላክታሉ። ለዚህ ማሳያም በአህጉራችን አፍሪካ በአገራት መካከል ያለው የንግድ አጋርነት ከ19 በመቶ ያልዘለለ የእርስ በእርስ ግብይት መፈጸማቸው... Read more »
በኤርትራ የሁለት ቀናት ጉብኝት ያደረጉት የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በኤርትራ ላይ የተጣለውን ማዕቀብ አወገዙ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በአንድ ፓርቲ በብቸኝነት በምትተዳደረውና በምዕራባውያን ዘንድ በተገለለችው ኤርትራ ያደረጉትን ጉብኝታቸውን ረቡዕ ከሰዓት በኋላ... Read more »
xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአገር ውስጥ ሚዲያዎች ኢትዮጵያ በምዕራባውያኑ የተከፈተባትን የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ ከመመከት ባለፈ የውጭውን ማኅበረሰብ ሥነልቦና መግዛት የሚያስችል አቅም ሊያጎለብቱ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ስነ -ተግባቦት ትምህርት ክፍል ትናንት ‹‹ የቀውስ... Read more »
ዝነኛው የፈረንሳይ የእግር ኳስ መጽሔት በየዓመቱ ለምርጥ የአውሮፓ እግር ኳስ ተጫዋቾችና አሰልጣኞች የሚያበረክተው የባልን ድ ኦር ሽልማት ባለፈው ሰኞ ተከናውኗል። ምትሃተኛው አርጀንቲናዊ ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲም ሽልማቱን ለሰባተኛ ጊዜ ማሸነፍ ችሏል። ሽልማቱ እንዳለፉት... Read more »
በተለያዩ የዓለም ከተሞች ከሚካሄዱት ታላላቅ የማራቶን ውድድሮች መካከል የዓመቱ የመጨረሻው ውድድር ነገ በስፔኗ ቫሌንሲያ ከተማ ይደረጋል፡፡ በዓለም ኤትሌቲክስ የፕላቲኒየም ደረጃ ከተሰጣቸው ሰባት የማራቶን ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነው የቫሌንሲያ ማራቶን እአአ በ1981 መካሄድ... Read more »
ተግባራት፣ በመም ሩጫ፣ በአገር አቋራጭ፣ በጎዳና ላይ ሩጫዎች እንዲሁም በዕርምጃ ውድድሮች በዓመቱ ድንቅ ብቃት ያሳዩ አትሌቶች በዓለም አትሌቲክስ አወዳዳሪነት ይሸለማሉ፡፡ እአአ 1988 የተጀመረው ይህ ሽልማት ሳይቋረጥ በየዓመቱ ሲካሄድ፤ ከአትሌቶች በተጓዳኝ ተስፋ ያለው... Read more »
ከወር በፊት በዩጋንዳ አስተናጋጅነት የተካሄደውን የመካከለኛና ምሥራቅ አፍሪካ(ሴካፋ) ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ በማንሳት በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን ትልቅ ድል ያሳኩት የሉሲዎቹ ተተኪዎች ከጣፋጩ ድላቸው ማግስት ወደ ሌላ የስኬት ጉዞ... Read more »
ኢትዮጵያ የገጠማትን የሕልውና ፈተና በድል ለመወጣት ያስችላት ዘንድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ባለፈው ሳምንት ወደ ግንባር ማቀናታቸው ይታወቃል:: ይህንንም ተከትሎ ኦሊምፒክን ጨምሮ በታላላቅ ዓለም አቀፍ የስፖርት መድረኮች ኢትዮጵያን ያኮሩ እንደ ሻለቃ... Read more »
የቀን ፀሐይ ግለት፣የሌሊቱም ቁር ሳይበግራቸው ባዶ እግራቸውን በጫካና በጎዳና ላይ የሩጫ ልምምዳቸውን የሚሠሩ፣ የእግራቸው መቁሰልና መድማት የማያቆማቸው፣ ከህመማቸው በቅጡ ሳያገግሙ ለአገራቸው ሰንደቅዓላማ ክብር እስከመጨረሻ የሚፋለሙ፣ ህመማቸውን ‹‹ዋጥ አርገው›› ውድድራቸውን በድል በመወጣት ለክብሯ... Read more »