ቤተሰብን በማከም አገር መገንባት

በሀገር ግንባታ ሂደት ሁሉም ዜጎች የየራሳቸው ሚና አላቸው። ከሁሉም በላይ ደግሞ የወጣቱ ትውልድ ተሳትፎ የተጠናከረ ሲሆን እንደ ሀገር የጀመረው ሁለንተናዊ እድገት ፈጣንና የተሳካ ይሆናል። በአንጻሩ ህብረተሰቡን አሳታፊ ያላደረገ ማንኛውም የልማትም ሆነ ሌላ... Read more »

የታላቁ ህዳሴ ግድብን ወቅታዊ አቋም የሚቃኝ ግምገማ ተደረገ

አዲስ አበባ፡- የታላቁ ህዳሴ ግድብን ወቅታዊ አቋም የሚቃኝ ግምገማ በጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ተደረገ፡፡ ግምገማው የተካሄደው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተገኙበት ነው፡፡  የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት... Read more »

አደራን በታማኝነት ማስቀመጥ ያለው ፋይዳ

  ሰላም ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ያሳለፍነው ሳምንት የበዓል ወቅት እንዴት አለፈ? በተለይ የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁት የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት የሚከበርበት የገናን በዓል በድምቀት እንዳከበራችሁት ተስፋ አደርጋለሁ። ሌሎቻችሁም ብትሆኑ ከክርስቲያን ጓደኞቻችሁ ጋር አክብራችሁት... Read more »