የምትሄድበት እንዳይጠፋህ የመጣህበትን አትርሳ

እንደምን ሰነበታችሁልኝ ውድ የአዲስ ዘመን አንባቢዎች፤ የዛሬ አራት አመት ገደማ ዶክተር ዐቢይ፣ የለውጥ ችቦ ለኩሰው በድል አድራጊነት በጨለማው 27 አመት ጥፍር ነቃይ ስርአት ማክተሙን ሲያበስሩልን፤ የክርስቶስን መስቀል ተሸክመው እንደመጡ ያህል ቆጥረን በእልልታና... Read more »

“በሕግ አምላክ” የሚያስብለው የገበያ ጉዳይ

መቼም እንደ ዘንድሮ የዋጋ ንረት ሽቅብ በፍጥነት እየተመዘገዘገ የወጣበት ጊዜ አለ ብሎ መናገር አያስደፍርም። ጣሪያ የነካው መሠረታዊ የፍጆታ እቃዎች የዋጋ ንረት በየዕለቱ ጭማሪ እንጂ ቅናሽ ብሎ ነገር አሳይቶ አያውቅም። ለአንድ እቃ ወይም... Read more »