የሀገረሰብ ጥበብ ምስክር ‹‹ፊላ››

ጥበብ በሰዎች የሚፈጠር ሰዎችን የሚያንጽ ልዩ ሚስጥር ነው፡፡ የሰዎች ስልጣኔ፣ አኗኗርና ዘርፈ ብዙ የህይወት ልምድ ማሳያ መሳሪያም መሆኑ ይነገራል፡፡ ሀገር በቀል ጥበብ  ሳይቀየጥ ለማህበረሰባዊ ጥቅም ሲውል ጥበቡ ያፈራው ማህበረሰብ ደርሶበት የነበረውን ስልጣኔ... Read more »

በባህል ሳምንት ደምቃ የከረመችው አዲስ አበባ

ዓይነተ ብዙ ቀለም የሚስተዋልባትና የተለያዩ ባህሎች ባለቤት የሆነችው አዲስ አበባ  የኢትዮጵያን ባህል፣ወግ፣ልማድና ትውፊት ትወክላለች፡፡ ለዚያም ነው ‹‹አዲስ አበባ ትንሿ ኢትዮጵያ ናት››  ሲባል የምንሰማው፡፡ አዲስ አበባ የራሷ ባህል፣ ወግ እሴትና ታሪካዊ ቅርሶች የያዘች... Read more »

ሙገሳ በቆቦ የቃል ግጥሞች

የሙገሳና የውዳሴ ቃል ግጥሞች የማህበረሰቡን የመኖሪያ ቦታዎች፣ የአርሶ አደሩን የዕለት ተዕለት ተግባርና ግለሰቦችን ያወሳሉ። እንዲሁም በአርሶ አደሩ ህይወት ትልቅ ሀብት የሆኑትን እንስሳት በማሞገስ፣ የማህበረሰቡን አስተሳሰብ፣ ህይወትና ማህበራዊ ግንኙነት ማሳየት ይችላሉ፡፡ ጎበዙን ገበሬ... Read more »

የአንቀልባ ውለታ

ዛሬ ላይ ሆነን ስናየው ብዙዎቻችን ልጅ መሆናችንን እናስታውስበታለን። በተለይም በባህሉ ውስጥ ያለፍን ሰዎች ትልቅ ቦታ እንሰጠዋለን። ልጅነታችንን ወደኋላ እንድናይ ያደርገናል፡፡ የዛሬ ልጆች ከዚህ የተለየ ሁኔታ እንደተፈጠረላቸው ስንመለከት ደግሞ ባለውለታ እንደሆነ ሳናስብ አናልፈውም።... Read more »

የ«ሀድያ ጋራድ» ትንሣኤ

ከ1520 ዓ.ም በኋላ ነው ይባላል፤ የሀድያ ንጉሣዊ አስተዳደር ሥርዓት የተቀዛቀዘውና ኋላም የተቋረጠው። ይህም ከሀድያ ስርወ መንግሥት መዳከም በኋላ የተከሰተ ነው። ይሁንና ታዲያ የሀድያ ሕዝብ በየጎሳው «ጋራድ» እየሰየመ ሰላሙን ጠብቆና ባህሉን አቆይቶ ኖሯል።... Read more »

የሞስዬ ብሔረሰብ ባህላዊ የአስተዳደር ሥርዓት

ኢትዮጵያ በፍቅርና በአንድነት የሚኖርባት ሰፊ የባህል ውቅያኖስ ናት፡፡ ከሰሜን ጫፍ እስከ ደቡብ፣ ከምዕራብ መነሻዋ እስከ ምስራቅ መዳረሻዋ በርክተው የሚገኙት ሀገረ ሰባዊ ባህላዊ ትውፊቶች፣ እሴቶች፣ ወጎች፣ ባህላዊ የአስተዳደር ሥርዓቶች የዚህች ውብና ድንቅ አገር... Read more »

የጃንሜዳው የሃርሞኒካ የቃል ግጥሞች

በጥምቀት በዓል ሲከበር ጃንሜዳ ነበርኩ። ወትሮ በስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች የሚታወቀው ስፍራው በበዓል አክባሪ ሰዎች ተሞልቶ ነበር። ሚሊዮኖችን ዋጥ አድርጎ አላየሁም በሚለው ሰፊው የጃንሜዳ ግቢ ደግሞ ከሃይማኖታዊ ክንውኖች ባሻገር የተለያዩ ዓይነት ጨዋታዎች ተስተናግደዋል። በጥምቀተ... Read more »

ጥምቀት እና ሰርግ

«ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ» የሚለው የኖረ አባባል ለእለቱ የሚሰጠውን ልዩ አትኩሮት ያሳያል፡፡ በእለቱም የሚተጫጩ በርካቶች በመሆናቸው አምሮና ደምቆ ለመታየት፣ ሌሎችን ለመማረክ ጥረት ይደረጋል። ቀኑ ብዙዎች በአንድ ስፍራ ተሰብስበው ጫወታ የሚደራበት፣ ትውውቅ የሚፈጠርበትና... Read more »

ከኢትዮጵያ እስከ ኬንያ የተዘረጋው የቦረናዎች ጥበብ

የቦረና ኦሮሞዎች በረሃማ የአየር ንበረት ባለው አካባቢ ለዘመናት ባህላቸውን ጠብቀው የኖሩ ህዝቦች ናቸው። በተለይ የገዳ ስርዓትን ጥንታዊ ትውፊት በመጠበቅና ለትውልድ በማስተላለፍ ከሁሉም የተለዩ መሆናቸው ይነገርላቸዋል። የቦረና ኦሮሞዎች ኢትዮጵያ ውስጥም ኬንያ ውስጥም የሚገኙ... Read more »

ከኢትዮጵያ እስከ ኬንያ የተዘረጋው የቦረናዎች ጥበብ

የቦረና ኦሮሞዎች በረሃማ የአየር ንበረት ባለው አካባቢ ለዘመናት ባህላቸውን ጠብቀው የኖሩ ህዝቦች ናቸው። በተለይ የገዳ ስርዓትን ጥንታዊ ትውፊት በመጠበቅና ለትውልድ በማስተላለፍ ከሁሉም የተለዩ መሆናቸው ይነገርላቸዋል። የቦረና ኦሮሞዎች ኢትዮጵያ ውስጥም ኬንያ ውስጥም የሚገኙ... Read more »