የድንገተኛ አደጋ ህክምና ማእከል ሰዎች በልዩ ልዩ አደጋዎች ምክንያት የከፋ ጉዳት ሲያጋጥማቸው ከፍተኛ የህክምና አገልግሎት የሚያገኙበት ነው፡፡ እያደገ የመጣውን የሰዎች ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ተከትሎ የሚከሰቱ አደጋዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበራከቱ በመምጣቸው የድንገተኛ አደጋ ህክምና ማእከላት በቁጥር፣ በሰለጠኑ የህክምና ባለሙያዎችና ዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎች መሟላት እንደሚ ገባቸው የዘርፉ ባለሙያዎች ይስማማሉ፡፡
ባደጉት ሀገራት የድንገተኛ አደጋ ህክምና ማእከላት በአብዛኛው አገልግሎቱን የሚሰጡት በዘርፉ የሰለጠነ የሰው ሃይል በማሟላትና ለአገልግሎቱ አስፈላጊ የሆኑ የህክምና መሳሪያዎችን በበቂ ሁኔታ በማቅረብ እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ሆኖም ኢትዮጵያን በመሰሉና ገና በማደግ ላይ በሚገኙ ሀገራት በዘርፉ የሰለጠኑ የህክምና ባለሙያዎች በበቂ ሁኔታ ባለመኖራቸውና የህክምና መሳሪያዎች ውስንነት በመኖሩ አገልግሎቱ በሚፈለገው ልክ እየተሰጠ አይደለም፡፡
በኢትዮጵያ በተለይም በአዲስ አበባና በሌሎች የክልል ከተሞች ሰፋፊ የልማት እንቅስቃሴዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡ በዚህ የልማት እንቅስቃሴ ውስጥ የሚሳተፈው የሰው ሃይል ቁጥርም እየጨመረ መጥቷል፡፡ በዚህ የልማት እንቅስቃሴ ውስጥ የሚያጋጥሙ የከፉ አደጋዎች አይጠፉምና አደጋዎቹ ሲከሰቱ በበቂ ሁኔታ የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት የሚሰጡ ማእከላትን መገንባት ወሳኝ ጉዳይ ነው፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ በጥቁር አንበሳ፣ በቅዱስ ጴጥሮስና በቅዱስ ጳውሎስ አቤት ሆስፒታሎች የድንገተኛ አደጋ ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑን ከ
ጤና ሚኒስቴር የወጡ መረጃዎች የሚያመለክቱ ሲሆን ከነዚህ ሆስፒታሎች በተጨማሪ በአለርት ማእከል በ2007 ዓ.ም የተቋቋመው የድገተኛ ህክምና ክፍል የከተማዋ ትልቁ የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት ማእከል በመሆን እያገለገለ ይገኛል፡፡ በከተማዋ የሚከሰቱ አደጋዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣት ደግሞ ለማእከሉ መቋቋም ምክንያት ሆኗል፡፡
አቶ ሲሳይ ግዛው በሰሜን ወሎ መርሳ ከተማ በደረሰ የባጃጅ መገልበጥ አደጋ በግራ እጃቸው ላይ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው ለከፍተኛ ህክምና ወደ አለርት ማእከል እንደመጡ ይናገራሉ፡፡ በማእከሉ የድንገተኛ አደጋ ህክምና ክፍል ወዲያው አልጋ አግኝተው ለሁለት ሳምንታት ህክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተዋል፡፡ በክፍሉ በነበራቸው ቆይታም የህክምና አገልግሎት አሰጣጡ ጥሩ እንደደነበር ይጠቁማሉ፡፡
በማእከሉ ህክምና ማግኘታቸው ህይወታቸውን ለማትረፍ መልካም አጋጣሚ እንደፈጠረላቸው የሚናገሩት አቶ ሲሳይ፤ እርሳቸው በሚኖሩበት አካባቢ በቂ የድንገተኛ አደጋ ህክምና አገልግሎት መስጫ ማእከል ባለመኖሩ ህይወታቸው ይበልጥ አደጋ ውስጥ ይወድቅ እንደነበር ይገልፃሉ፡፡ የድንገተኛ አደጋ ህክምና ማእከላትን በተለያዩ አካባቢዎች ማስፋፋት እንደሚገባና በአደጋ ምክንያት የሚከሰተውን ሞት መቀነስ እንደሚያስፈልግም ያመለክታሉ፡፡
አቶ መኳንንት ግርማ በአለርት ማእከል በድንገተኛ አደጋ ህክምና ክፍል ውስጥ በነርስነት ያገለግላሉ፡፡ እርሳቸው እንደሚሉት በማእከሉ የሚሰጠው የድንገተኘ አደጋ ህክምና አገልግሎት ከሌሎች ሆስፒታሎች ጋር በንፅፅር ሲታይ የተሻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት ከሚታየው የትራፊክ አደጋና በሚከሰቱ ግጭቶች ምክንያት ከሚደርሱት ጉዳቶች አኳያ በሀገሪቱ ከፍተኛ ጫና ከሚበዛባቸው የድንገተኛ አደጋ ህክምና ማእከላት ውስጥ አንዱ መሆኑንም ይገልፃሉ፡፡ ጫናውን በማእከሉ አቅም ብቻ ለመቋቋም አዳጋች መሆኑን ጠቅሰው፣ የድንገተኛ አደጋ ህክምና አገልግሎት ማእከላትን በተለያዩ የሀገሪቷ ክፍሎች ማስፋፋት እንደሚገባም ይጠቁማሉ፡፡
እንደ አቶ መኳንንት ገለፃ በድንገተኛ አደጋ ህክምና መቀበያ ማእከሉ እያጋጠሙ ካሉ ችግሮች ውስጥ አንዱ ማእከሉ ቀደም ሲል የአስተዳደር ህንፃ የነበረ በመሆኑና የድንገተኛ አደጋ ህክምናን ለማስተናገድ በሚያስችል መልኩ የተስተካከለ ባለመሆኑ አገልግሎቱን በአግባቡ ለመስጠት አልተቻለም፡፡ ጉዳት ከደረሰባቸው ሰዎች ጋር የሚመጡ አሳካሚዎች ቁጥር ከፍተኛ በመሆኑና ሁሉም ቦታ አብረን ካልገባንና አገልግሎቱን በቶሎ ካላገኘን የሚሉ በመሆናቸው በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ እንቅፋት ፈጥሯል፡፡ አደጋ የደረሰባቸውን ሰዎች በአግባቡና በጥንቃቄ በቶሎ ወደ ማእከሉ ይዞ ያለማምጣት ችግሮችም ይታያሉ፡፡
አቶ መኳንንት እንደሚሉት ፤ማእከሉ የራሱ በጀት የሌለውና በሆስፒታሉ በጀት የሚገለገል መሆኑ የህክምና መሳሪያዎችን፣ የህሙማን አልጋዎችን፣ በዘርፉ የሰለጠኑ የህክምና ባለሙያዎችንና ሌሎች አስፈላጊ ግብአቶችን በማሟላት አግልግሎቱን በበቂ ሁኔታ ለመስጠት አልቻልም፡፡ ማእከሉ ጫና የሚበዛበት ከመሆኑ አኳያም በህክምና አሰጣጥ ሂደት ላይ መዘግየት እንዲፈጠር አድርጓል፡፡
በአለርት ማእከል የድንገተኛ አደጋ ህክምና አገልግሎት ክፍል ሃላፊ ዶክተር ፅገሬዳ ዳመነ በግላቸው እንደሚገልፁት የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት ማእከሉ በተለይም በህክምና ባለሙያዎች መካከል ያለው ትግባብቶ የመስራት ሁኔታ ከሌሎች ሆስፒታሎች ጋር ሲነፃፀር የተሻለ ያስብለዋል፡፡ ይሁን እንጂ በማእከሉ አሁንም ሊፈቱ የሚገባቸው ችግሮች አሉ፡፡
እሳቸውም የድንገተኛ ህክምና ክፍሉ በዋናነት የራሱ በጀት እንደሌለው ይናገራሉ፡፡ የሆስፒታሉን በጀት የሚጠቀም በመሆኑ የሰው ሃይልና የህክምና መሳሪያዎችን በበቂ ሁኔታ በማሟላት አግልግሎቱን በተቀላጠፈ ሁኔታ ለታካሚዎች መስጠት አልተቻልም፡፡ የኤም አር አይ አገልግሎት በማእከሉ አለመኖርም በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ ተጨማሪ እንቅፋት ፈጥሯል፡፡
ሃላፊዋ እንደሚገልፁት፤ ለከባድ የቀዶ ህክምና አገልግሎት የሚረዱ የማደንዘዣ መድሃኒቶች በማእከሉ እንደልብ አይገኙም፡፡ በአሁኑ ወቅት ያሉት መድሃኒቶችም ለአነስተኛ ቀዶ ህክምና አገልግሎት ብቻ የሚውሉ በመሆናቸው በሚፈለገው መጠን አገልግሎቱን መስጠት አልተቻለም፡፡ በዚህም ምክንያት ህመም የማስታገስ አቅማቸው አነስተኛ የሆኑ መድሃኒቶችን መጠቀም ግዴታ ሆኗል፡፡
በቀዶ ህክምና ክፍሎችም የማደንዘዣ መድሃኒቶች በበቂ ሁኔታ አለመኖራቸውን የሚገልፁት ሃላፊዋ፤ አንዳንዴ የህሙማንን ህመም ስቃይ ለማስታገስ ኬታሚን የተሰኘውን መድሃኒት መጠኑን ከፍ በማድረግ ጥቅም እንዲውል የሚደረግ መሆኑን ይገልጻሉ፡፡
የድንገተኛ አደጋ ህሙማን ህመማቸው ከፍተኛ በመሆኑ የህመም ማስታገሻ መድሃኒቶች ያስፈልጓቸዋል የሚሉት ሃላፊዋ፣ ይህንንም ከግምት ውስጥ በማስገባት ከሆስፒታሉ አስተዳደር ክፍል ጋር በመሆን እንዳንድ የህመም ማስታገሻ መድሃኒቶች እንዲገቡ ጥረት እየተደረገ ይገኛል ይላሉ፡፡
የአለርት ማእከል ረዳት ሜዲካል ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ታምሩ በበኩላቸው እንደሚገልፁት ፤ የድንገተኛ አደጋ ህክምና ማእከሉ ድንገተኛ አደጋ ለደረሰባቸው ህሙማን አጠቃላይ የህክምና አገልግሎት ይሰጣል፡፡ በተለይም የጉዳት መጠናቸው ከፍ ያሉና በሪፈራል የሚመጡ ታማሚዎች በማእከሉ አገልግሎቱን ያገኛሉ፡፡
በማእከሉ የአጥንት፣ የነርቭ ፣ የጭንቅላት፣ የፕላስቲክ ሪኮንስትራክቲቭና ጠቅላላ ቀዶ ህክምና አገልግሎቶች የሚሰጡ ሲሆን ህሙማን አደጋ ደርሶባቸው ሲመጡ ቅድሚያ የሚስተናገዱበት የድንገተኛ አደጋ መቀበያ ክፍል፣ የህሙማን መኝታ ክፍሎች፣ የፅኑ ህሙማን ክፍሎች፣ የማገገሚያ ክፍሎችንና የቀዶ ህክምና ክፍሎችን አቅፏል፡፡ ስፔሻሊስት ሃኪሞች ፣ የሬዚደንት ስፔሻሊቲ ተማሪዎች ፣ ጠቅላላ ሃኪሞች፣ ስፔሻሊቲ ነርሶች፣ የራዲዮሎጂ ባለሙያዎች እና ሌሎች ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ድንገተኛ አደጋ ደርሶባቸው ለሚመጡ ህሙማን አገልግሎት ይሰጣሉ፡፡
ረዳት ሜዲካል ዳይሬክተሩ የድንገተኛ አደጋ ህክምና ማእከሉን ማቋቋም ያስፈለገው በከተማዋ ከተጀመረው የባቡር የትራንስፖርት አገልግሎት ጋር በተያያዘና እየጨመረ የመጣውን የትራፊክ እንቅስቃሴ ተከትሎ በርካታ አደጋዎች ሊደርሱ ይችላሉ ተብሎ ስለታሰበና አሁንም አደጋዎች እየደረሱ ከመሆናቸው ጋር በተያያዘ ነው፡፡
ማእከሉ በአንድ ጊዜ በርካታ አደጋዎች ቢደርሱ ከ30 እስከ 40 ለሚሆኑ ህሙማን አገልግሎት መስጠት የሚችል ሲሆን በአመት ከ8 ሺ በላይ የሚሆኑ ህሙማንን የማስተናገድ አቅም አለው፡፡ ሆኖም ማእከሉ አሁንም የአቅም ውስንነት ይታይበታል፡፡
ረዳት ሜዲካል ዳይሬክተሩ እንደሚሉት በከተማዋ የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት መስጫ ማእከላት ውስን ከመሆናቸው አኳያ የማስፋት ስራዎችን መስራት ያስፈልጋል፡፡ ማእከሉ በአመት 8 ሺ ህሙማንን የማስተናገድ አቅም ቢኖረውም በከተማዋ የሚከሰቱ አደጋዎች ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የድንገተኛ አደጋ ህክምና አገልግሎት አሰጣጡን ማዘመንና ማስፋት ያስፈልጋል፡፡ በዘርፉ የሰለጠኑ ስፔሻሊስት ሀኪሞችን ቁጥር ማሳደግና የህክምና መሳሪያዎችን ማሟላት ይገባል፡፡
የድንገተኛ አደጋ ህክምና አገልግሎት የሚሰጥበት ማእከል ቀደም ሲል የአስተዳደር ህንፃ የነበረ መሆኑን የሚጠቅሱት ረዳት ሜዲካል ዳይሬክተሩ፤ ህንፃው አገልግሎቱን ለመስጠት የሚያስችል መሰረተ ልማት በበቂ ሁኔታ ያላሟላ በመሆኑ በአሁኑ ወቅት እየተከሰተ ያለውን አደጋ ተቀብሎ ለማስተናገድ የሚያስችል አቅም እንደሌለው ይናገራሉ፡፡
ይህንኑ ታሳቢ በማድረግ በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በተሰጠ አቅጣጫ ባለ 7 ፎቅ ህንፃ ለመገንባት የመጨረሻ ምእራፍ ላይ ተደርሷል፡፡ ይህም በተለይ በአዲስ አበባ የሚከሰተውን አደጋ ተቀብሎ አገልግሎቱን በብቃት በማስተናገድ ረገድ ጉልህ አስተዋፅኦ ይኖረዋል፡፡
አዲስ ዘመን ጥር 14/2011
አስናቀ ፀጋዬ
jojobet giriş resmi sayfası
Sahabet resmi sayfası
Matbet resmi giriş sayfası
Holiganbet resmi giriş sayfası
thx
thx
gizli hesap görme
instagram gizli profil görme
gizli profil görme
Hello, I really liked your site, you can be sure that I will visit it again later.

I loved the practical tips you provided.
Thanks for including those resources!
Clear and concise – this article really hit the mark!
Great perspective; I hadn’t thought of it this way before!
Absolutely loved this piece; it’s packed with useful information!
Your writing style makes complex topics so much easier to understand!
I found this article very easy to read.
I’d love to hear more about this topic!
This website is a true gem! The design is sleek and user-friendly, and the content is engaging and informative. It’s clear a lot of effort has gone into creating a seamless experience. Highly recommended for anyone looking for quality and professionalism.
I absolutely love how easy it is to navigate this site. The layout is simple yet elegant, and everything loads quickly. It’s refreshing to see such attention to detail in every aspect of the site. Keep up the great work!
Thanks for this helpful article
Your content always stands out for its depth and clarity, making complex topics much more accessible.
buy wholesale video games
Buy, manage, and distribute wholesale or retail wholesale video gamesand gift cards.
Hello, thank you very much for the site and this nice article.
Marka, patent ve faydalı model başvuruları, yeniliklerinizi korumanız için kritik öneme sahiptir. Dijital Yönetim Teknolojileri ile bu işlemleri güvenle gerçekleştirebilirsiniz.
Kars Kaşar Peyniri
Turizm Ve Seyehat Blogu
Take a look at this!
İzmir escort paylaşım sayfası
Thanks a lot
With a love for teaching and a curiosity for new technologies, I balance my professional life in education with hobbies like reading and staying active. Recently, I’ve taken an interest in boosting live-streaming performance. If you’re looking to grow your audience, explore Kick live viewer purchase solutions for effective results
As someone who thrives on connecting with others through teaching and creativity, I’m always exploring new ways to engage online audiences. Live streaming has become a fascinating space, and finding the right tools to grow has been key. For effective Kick live viewer solutions, visit Kinsei to take your streams to the next level.
With a love for teaching and a curiosity for new technologies, I balance my professional life in education with hobbies like reading and staying active. Recently, I’ve taken an interest in boosting live-streaming performance. If you’re looking to grow your audience, explore Kick live viewer purchase solutions for effective results
Passionate about education and always seeking new challenges, I spend my days immersed in teaching law and my evenings exploring hobbies like language learning and squash. Recently, I’ve been exploring ways to enhance online engagement for live streams. For reliable solutions, check out Kick live viewer purchase options for all your streaming needs.
Always eager to explore innovative ways of reaching people, I enjoy blending my passion for teaching with a growing interest in live streaming. Building an engaged audience is key to success in this space, and for those looking to enhance their streams, Kinsei offers top-notch solutions for increasing live viewer engagement.

Want to grow your Kick channel effortlessly? With Kick live viewers, you can increase engagement, attract more followers, and make your streams stand out. Start building your audience today!

Level up your Twitch game with Twitch live viewers! Attract more viewers, boost interaction, and showcase your streams to a larger audience. Take the first step to becoming a Twitch star now!

Boost your TikTok streams with TikTok live viewers! Gain instant visibility, attract more followers, and stand out on the platform. Start growing your TikTok audience today!

Make your YouTube live streams stand out with YouTube live viewers! Gain instant visibility, increase interaction, and grow your reach. Start your journey to success now!

Take your Telegram group to new heights with Telegram members! Gain instant credibility, increase engagement, and grow your audience seamlessly. Start now and see the impact!

Make your YouTube channel stand out with YouTube subscribers! Increase engagement, attract more viewers, and expand your reach. Start growing your subscriber count today!

smm panel hizmetiyle ucuz takipci ediin
Thank you
Very good
keep it up
I’m so glad I found this site. It’s truly a game-changer!
This is the gold standard for websites in this category.
This is the gold standard for websites in this category.
betcio
thank you
CSGO Jackpot Site | Earn Skins on CS:GO Jackpot Game
thx
thx
thx