
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያን ጉዳይ በልዩ በማየት አዲስ በዘረጋችው የጉዞ ፈቃድ ማረጋገጫ ኢትዮጵያውያን ያለ ቪዛ ክፍያ ወደ ኬንያ መግባት እንደሚችሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሳምንቱ የተከናወኑ አበይት የዲፕሎማሲ ክንውኖችን አስመልክቶ... Read more »

በምሥራቅ የኢትዮጵያ ክፍል ብቸኛ ሀይቅ እንደሆነ የሚነገርለት ሀሮማያ ሀይቅ ላለፉት 17 ዓመታት ደርቆ መቆየቱና አሁን ደግሞ መልሶ ካገገመ ወደ አራት ዓመት እንደሆነው ይታወቃል፡፡ ሀይቁ ወደ ቀድሞ ይዘቱ ሙሉ ለሙሉ እንዲመለስ ክትትሉና የምርምር... Read more »

ጅግጅጋ፡- በሶማሌ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከሦስት ነጥብ ስድስት ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 171 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የኢንቨስትመንት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ሰይነብ... Read more »

ኢትዮጵያ የባህል፣ የታሪክ፣ የተፈጥሮና የቅርስ ሀብቶች በስፋት ከሚገኝባቸው ቀዳሚ ሀገራት ተርታ ትመደባለች። ይሁን እንጂ እነዚህን ሀብቶች በሚፈለገው መጠን የማስተዋወቅ፣ የማልማትና ከሀብቱ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ አቅም አሁንም ድረስ እንዳልጎለበተ ይታመናል። ሀገሪቱ ለዓለም በኪነ... Read more »

የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ሲመሰረት አንግቦት ከነበረው አባል ሀገራቱን ከቅኝ ገዥዎች ነፃ የማውጣት ተልዕኮ አንስቶ እስከ ወቅታዊው የአየር ንብረት ለውጥ ድርድር በርካታ ስኬቶች አስመዝግቧል፡፡ ኅብረቱ በዓለም አቀፍ መድረኮች በተለይም የዓለም ኢኮኖሚንና የአየር ንብረት... Read more »

በኢትዮጵያና በኬንያ መካከል ያለው ከጉርብትና ያለፈ ግንኙነት ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ ነው። በብዙ መልኩ የሁለቱን ሀገራት ሕዝቦች የጋራ ተጠቃሚነት ያረጋገጠ፣ በሀገራቱ ሕዝቦች መካከል ያለውን ወንድማማችነት በማጠናከር የቤተሰባዊነት መንፈስ መፍጠር ያስቻለ ነው። ከጅምሩ በወንድማማችነትና... Read more »

በጉጂ አባገዳዎች ዘንድ የሚፈፀመው 75ኛው የ‹‹ባሊ›› ሥልጣን ርክክብ መርሐ ግብር ትናንት በሚኤ ቦኮ ከጉብታማው ስፍራ አርዳ ጂላ ተከናውኗል። ጉብታው በአራቱም አቅጣጫ አካባቢውን ለመቃኘት ያስችላል። ለወራት ጠፍተው ድንገት ብቅ እንዳሉ እንደ ምሽት ከዋክብት... Read more »

በዓለም አትሌቲክስ ዓመታዊ የውድድር መርሀ ግብር መሰረት የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ ቻምፒዮና ከሳምንት በኋላ በስኮትላንድ አዘጋጅነት በግላስኮ ከተማ ይካሄዳል። የመም ሩጫ እና የሜዳ ተግባራት ውድድሮች ብቻ የሚስተናገዱበት የዓለም የቤት ውስጥ ቻምፒዮና ዘንድሮ ለ19ኛ... Read more »

በጋዛ አስቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አሜሪካ መቃወሟን ቻይና በፅኑ አወገዘች። ቤጂንግ ውሳኔው «የተሳሳተ መልዕክት የሚያስተላልፍ» ሲሆን በጋዛ እየተካሄደ ያለው ጭፍጨፋ እንዲቀጥል ፈቃድ የሚሰጥ ነው... Read more »