
አንዳንዴ ግራ ሲገባ ግራ የሚያጋቡ ጥያቄዎች ይጠየቃሉ:: አንዳንዴም ብዙ የተባለበት ጉዳይ ደግሞ እንዲባልለት በሁኔታዎች አስገዳጅነት ጥያቄ ይቀርባል:: በዛሬው ነጻ የግል ሃሳብ መድረኬ ላይ ብዙ ቢባልለትም ጥቂት እንኳን ሊገባን ባልቻለ አንድ መሠረታዊ ሀገራዊ... Read more »

በአድዋ ተራሮች ግርጌ በተከበረው የአድዋ 124ኛ የድል በአል ላይ የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል፤‹‹ በአድዋ የተሰራው አንፀባራቂ የድል ታሪክ የብዙ ትምህርቶች ምንጭ የሆነ፤ አገራዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ፋይዳ ያለው... Read more »

አዲስ አበባ:- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በከተማዋ ከ13 ሺ በላይ ግብር ከፋዮች ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ ውዝፍ ዕዳ እንዳለባቸው አስታወቀ። በቢሮው የእቅድና በጀት ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክተር አቶ ጥላሁን ግርማ... Read more »

ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች አንድ የተለመደች አባባል አለቻቸው፡፡ “የዘንድሮውን በዓል ለየት የሚያደርገው…” የምትል፡፡ አዎ!.. የዘንድሮውን 124ኛ የአድዋ በዓል ለየት የሚያደርገው የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ለአድዋ ባለድሎቹ ኢትዮጵያውያን ማስጠናቀቂያ አዘል መግለጫ ባስነገረ ማግስት የሚከበር መሆኑ ነው፡፡... Read more »

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ የሕዳሴውን ግድብ የምትገ ነባው ግድብ የመገንባት ሙሉ መብት ስላላት መሆኑን መንግሥት አስታወቀ፡፡ ግድቡ ኢትዮጵያ በስጦታ ወይም በሌላ ወገን ይሁንታ የሚገነባ እንዳልሆነ ሊታወቅ እንደሚገባም ተገልጿል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ... Read more »

አዲስ አበባ:- የተለያዩ ወንጀሎችን ሰርተው በብሄር፣ በኃይማኖት፣ በፖለቲካ ፓርቲዎችና በተለያዩ ቡድኖችና በየክልሎቹ የተደበቁ ተጠርጣሪዎችን በህግ ፊት ለማቅረብ መንግሥት ቁርጠኛ አቋም ተይዞ እየሰራ መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። በመስሪያ ቤቱ የህዝብ ግንኙነትና... Read more »

ከአስተማሪው ፊት ለፊት ካልተቀመጠ ትምህርት እንደማይገባው የሚያስብ የትምህርት ቤት ጓደኛ አልገጠማችሁም? የጥናት ክፍል ስላላዘጋጀሁለት፣ አስጠኚ ስላልቀጠርኩለት፣ ላፕቶፕ ስላልገዛሁለት ወዘተ… ልጄ በትምህርቱ ሰነፍ ሆነ የሚል ቀልማዳ ወላጅስ ታዝባችሁ አታውቁም? አዎ! እንዲያው የድክመት መጠቅለያው... Read more »

አዲስ አበባ:- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ሰባት ወራት በሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያዎች ላይ ባደረገው ቁጥጥር 3,800 ግብር ከፋዮች መሳሪያውን በአግባቡ ባለመጠቀማቸው ከ191 ሚሊዮን ብር በላይ አስተዳደራዊ ቅጣት እንደተጣለባቸው አስታውቋል። በቢሮው... Read more »

አዲስ አበባ፦ ከሰኔ ወር 2011 ዓ.ም ጀምሮ በከተማዋ የተጀመረው ሞተር ሳይክሎችን የመቆጣጣር ሥራ እየደረሰ የነበረውን አስከፊ የትራፊክ አደጋ እንዲቀንስ ማድረጉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ህዝብ ግንኙነት የሚዲያ ዘርፍ ኃላፊ ዋና... Read more »

አዲስ አበባ፡- ዘንድሮ የሚካሄደውን አገር አቀፍ ምርጫ በህብረተሰቡ ዘንድ ተአማኒነት ያለውና ሰላማዊ ለማድረግ የበኩላቸውን ድርሻ ለመወጣት 12 የሲቪክ ማህበራት ተጣምረው ለመንቀሳቀስ እየሰሩ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ የጥምረቱ የቦርድ አመራሮች በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤... Read more »