መናኛዎቹ መዝናኛዎች

ይቤ ከደጃች ውቤ በአንድ ወቅት አንድ አዛውንት ስለ ቀበሌ መዝናኛ ክበባት ሲያጫውቱኝ ቀደም ሲል እኮ ‘ኑሮ በዘዴ’ የተባለ ትምህርት ይሰጥ እንደነበር፣ስለተመጣጠነ ምግብና ስለ አገልግሎቱ መማራቸውን፣የተመጣጠነ ምግብ ለሰው ህይወት ፣ጤንነትና ውበት አስፈላጊ ስለመሆኑ... Read more »

“ዱአ አድርጌ ነው የወጣሁት”

 እየሮጥኩ ነው። ጫማዬን ጨምሮ እስከጉልበቴ ድረስ የዝናብ ፍንጣሪ አበስብሶኛል። ከላይ ይዘንባል። ከኮሮና ፍራቻና ከሰው ላለመጋፋት እሸሻለሁ። ዝናቡ አባይን ለመሙላት ሳይሆን እኔን ለማበስበስ የሚያሯሩጠኝ ይመስላል። በዚህ መሃል ደግሞ ነብሴ ከስጋዬ ካልተላቀቅኩ እያለች ግብግብ... Read more »

ሀኪም ቤቶቻችን ቢታከሙ

በአጋጣሚ ሳይሆን አገልግሎት ለማግኘት በማሰብ በመዲናችን አንጋፋ ወደ ሆኑ ሆስፒታሎቻችን አቀናሁ።ወደ ሀኪም ቤቶቻችን ከመሄዴ በፊት ሃሳብ የሆነብኝና ያስጨነቀኝ የኮቪድ 19 ጉዳይ ነበር።ሆኖም ሆስፒታል አይደለ እንዴ?እዛማ የተሻለ ጥንቃቄ ይኖራል፤ መፍራትም ሆነ መጠራጠር የለብኝም... Read more »

በትዕዛዝ ሊቅ መሆን

ዛሬ ወደ «ራሳችን» ማለቴ ያው ወደ ማንነታችን እንመለስ እና ትንሽ እንተዛዘብ። አንዳንድ ጊዜ በየወቅቱ የቤት ስራ ከሚሰጠን የፖለቲካ ጉዳይ ወጥቶ በሌሎች ማህበራዊና ሌሎች ጉዳዮች ላይ መተዛዘቡ መልካም ይመስለኛል። ያው «ንትርክ» ሳይበዛ በትንሹም... Read more »

እሱስ ታሟል አሉ!

«ስንት ወገን ከቦት ጦር የማይመልሰው ፤ እንዴት ጣና ያልቅስ ዕንባ አውጥቶ እንደ ሰው»… ብዙዎች የጣና ጉዳይ አሳስቧቸው በቁጭት ከተናገሩት ቀንጨብ አድርጌ እኔም በቅኝቴ ላነሳሳው ወደድኩ። ጣና ሀብታችን ነው። ጣና መልካችን ነው። ዞር... Read more »

ስራ ያጡ መስኮቶች

 አገልግሎት እንዲሰጥ ታስቦ የተዘጋጀ ማንኛውም ተቋምም ሆነ ስፍራ ለታሰበለት አላማ መዋል ይኖርበታል። ይህ ካልሆነ በኪሳራ ይመዘገባል። አሊያም ደግሞ ጭርሱኑ መሰራት አይኖርበትም የሚል ድምዳሜ ላይ ሊያስደርስ ይችላል። ወደ አንድ ስፍራ ጉዳያችሁን ለመፈፀም ሄዳችሁ... Read more »