ዜና ትንታኔ ኢትዮጵያዊያን ከበዓል ጋር ተያይዞ ባላቸው የተዛባ የአመጋገብ ሥርዓት የተለያየ የጤና ጉዳትን ያስተናግዳሉ። የጤና ጉዳቶቹም ከአጭር ጊዜ እስከ ረጅም ጊዜ የሚዘልቁ እንደሆኑ በባለሙያዎች ይነገራል። የጤና ችግሮቹ መከሰቻ አጋጣሚዎች ምን ምን ናቸው?... Read more »
አዲስ አበባ፡- ህብረተሰቡ መጪዎቹን የልደትና የጥምቀት በዓላት ሲያከብር ለእሳትና ለድንገተኛ አደጋ ለሚያጋልጡ ነገሮች ከፍተኛ ትኩረትና ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ። በአዲስ አበባ ከተማ... Read more »
አዲስ አበባ ፡- በዓሉን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ወገኖቻችንን በማሰብ ማክበር እንደሚገባ መጋቢ ሀዲስ ናሁሰናይ አሸናፊ ገለጹ። ለበዓሉ ማድመቂያዎች የምናደርጋቸው ተግባራት በልኩ ሊሆኑ እንደሚገባ አሳሰቡ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የመንበረ ጸባኦት ቅድስት... Read more »
ዜና ሐተታ ሐና አልቤ ከጥቂት ዓመታት በፊት ከአርባ ምንጭ አዲስ አበባ ስትመጣ መልካም ሕልምን ይዛ ነው፡፡ በወሬ ዝናቸውን እንደምትሰማው የሀገሯ ልጆች ሠርታ የመለወጥ፣ ለብሳ የመዋብ ዓላማ ነበራት፡፡ እሷን ጨምሮ ሰባት እኩዮቿ መሐል... Read more »
አዲስ አበባ፡- የዓባይ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅ ለኢትዮጵያ ጥቅም ከማስገኘት ባለፈ ጎረቤት ሀገሮች እንዲጠቀሙ፣ አብረን እንድንሠራ እና አብረን እንድናድግ እንደሚያደርግ የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አረጋዊ በርሔ (ዶ/ር) ገለጹ:: የግድቡ... Read more »
ሀዋሳ፦ በቀጣይ ሁለት ወራት ውስጥ በይርጋለም የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ስድስት ኩባንያዎች ሥራ እንደሚጀምሩ የሲዳማ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። ኩባንያዎቹ ከአርሶ አደሩ ወተት፣ አቮካዶ፣ ማርና ቡናን ጨምሮ የተለያዩ የግብርና ምርቶችን... Read more »
አዲስ አበባ፡- ምዕመናን በቅዱስ ላሊበላ በደማቅ ሁኔታ በሚከበረው የልደት በዓል ላይ እንዲገኙ ሲል የቅዱስ ላሊበላ ደብር ጥሪ አቅርቧል፡፡ የቅዱስ ላሊበላ ደብር ዋና አስተዳዳሪ አባ ሕርያቆስ ፀጋዬ በተለይም ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ ምዕመናን... Read more »
አዲስ አበባ፡- በሀገሪቱ ባለፉት ዘመናት የተፈጸሙ ጉልህ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ያደረሱትን በደልና ቁርሾ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እልባት ሰጥቶ ዘላቂ ሠላምን በማረጋገጥና የሕግ የበላይነትን ለማስፈን የወጣውን የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ተግባራዊ ለማድረግ አምስት አዋጆች... Read more »
አዲስ አበባ ፤ በአዲስ አበባ ከ404ሺህ በላይ ለሚሆኑ ቦታዎች የይዞታ ማረጋገጥ ሥራ ማከናወኑንን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ግፋ ወሰን ደሲሳ ለአዲስ ዘመን... Read more »
አዲስ አበባ፡- በ2017 በጀት ዓመት የኢኮኖሚ ዕድገቱ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ በዘንድሮው የ2017 በጀት ዓመት የኢኮኖሚ ዕድገቱ ተጠናክሮ... Read more »