አዲስ አበባ፡- የመንገድ ግንባታ፣ የውሃ መስመር ዝርጋታ፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ማሰራጫ እና የቴሌኮም ሥራዎች አንዱ የሌላውን ሳያበላሽ እና ሳያፈርስ ተቀናጅተው እንዲሠሩ የሚያስገድድ ደንብ መዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡ የተቀናጀ የመሰረተ ልማቶች ማስተባበሪያ ኤጀንሲ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር... Read more »
አዲስ አበባ፡- ማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ዋስትና በ522 ወረዳዎች ላይ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ማድረጉን የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ ገለጸ፡፡ የኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሚዛን ኪሮስ ትላንት በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት፣ በዘንድሮ በጀት... Read more »
አዲስ አበባ፡- እየተንከባለሉ በመጡ ፕሮጀክቶች እየተፈተነ መሆኑን የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዳይሬክተር ጀኔራል ዶክተር መሳይ ዳንኤል በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደተናገሩት፤ በኦሮሚያ ክልል ከ10 እስከ 30ሺህ የሚደርሱ ፕሮጀክቶች በአንድ ቢሮ ተይዘው ቆይተዋል፡፡... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለልማት ፕሮጀክቶች በብድር የሚያቀርበው የገንዘብ መጠን በዓመት 100 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታወቀ፡፡አጠቃላይ ካፒታሉም 481 ቢሊዮን ብር ደርሷል፡፡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር የሆኑት አቶ በልሁ ታከለ ለኢትዮጵያ... Read more »

አዲስ አበባ፡-ግልፅና ወጥ የሆነ የሥነ-ህዝብ ፖሊሲ መኖሩ የህዝብ ብዛትን ለልማት ለማዋል ወሳኝ ጉዳይ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የኢትዮጵያ ሥነ-ህዝብ ከሀገሪቱ ልማት ጋር ያለውን ግንኙነትና የፖሊሲን አንድምታ በተመለከተ ትናንት በሂልተን ሆቴል ከዘርፉ... Read more »

አዲስ አበባ፤- በታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ተሸርሽሮ የነበረው የህዝቡ አመኔታ መነሳሳት ማሳየቱን የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ገለጸ። ከብሔራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ድረገጽ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን «የኢሳት ቀን» ብሎ የሰየመውን የምስጋናና ገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ቅዳሜ የካቲት 9 ቀን 2011 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚያካሂድ ትናንት በጣይቱ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ፡፡ ጋዜጣዊ መግለጫውን... Read more »

አዲስ አበባ፦ በቅርቡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባደረገው የታሪፍ ማሻሻያ አንዳንድ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ከአቅማቸው በላይ መሆኑንና በክፍያው መማረራቸውን ገለጹ። በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ድንጋይ ጣቢያ አካባቢ እንደምትኖር የምትናገረው ወይዘሮ ረድኤት... Read more »

– በ25 ተማሪዎች ላይ የዲስፕሊን እርምጃ ወስዷል፤ – 14 የስታፍ አባላትንም ለይቶ ለዲስፕሊን የማቅረብ ሂደት ጀምሯል፤ አዲስ አበባ፡- የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በዳግም ቅበላ ተማሪዎቹን ማስተማር መጀመሩን ገለጸ፡፡ ተማሪዎች ትምህርታቸውን እንዳይማሩ በማድረጉ... Read more »
– ጉዳዩ ውስብስብ በመሆኑ የማጣራቱን ሂደት በትዕግሥት መጠበቅ ያስፈልጋል አዲስ አበባ፣ ከዓመታት በፊት በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ተይዘው የጠፉ ሰዎች ቤተሰቦች እስከአሁን ያሉበትን ሁኔታና አድራሻቸውን ማወቅ ባለመቻላቸው መንግሥት ቁርጥ ያለ ምላሽ እንዲሰጣቸው ጠየቁ፡፡... Read more »