በኦሮሚያ ክልል ሰላምን ለማስፈን ውጤታማ ስራ መሰራቱ ተገለጸ

አዳማ:- በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረውን የጸጥታ ችግር ለመፍታትና የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ባለፉት ስድስት ወራት በተሰሩ ስራዎች የህዝብ ሰላም እንዲመለስ መደረጉ ተገለጸ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ትናንት በአዳማ... Read more »

የትግራይ ክልል ተቃውሞውን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አስገብቷል

አዲስ አበባ፡- የትግራይ ክልል የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አዋጅ ህገ መንግስቱን የሚጥስ በመሆኑ እንዲጣራለት አቤቱታ ማስገባቱን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ። በፌዴሬሽን ምክር ቤት የዴሞክራሲያዊ አንድነት፣ የህገ መንግስት አስተምህሮና የሰብዓዊ መብት ግንባታ... Read more »

ንግድን ለማሳለጥ ተጨባጭ ርምጃ እንደሚወሰድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ ሁሉን አቀፍ ልማት ለማምጣት፣ ከብድርና ከተፈጥሮ ጥገኝነት ለመላቀቅ ጥራት ያለው ዕድገት እንዲመጣ እና ንግዱን ለማሳለጥ የሚያስችል ተጨባጭ ርምጃ እንደሚወሰድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ  አስታወቁ። በአገሪቱ ያለውን የንግድ እንቅስቃሴ... Read more »

በህዋ ላይ የተቆላ ቡና ለደንበኞቹ ሊያቀርብ መሆኑን አንድ የዱባይ ኩባንያ አስታወቀ

በህዋ ላይ በሚኖር ሙቀት ብቻ የተቆላ ቡናን በዱባይ ምድር ፉት በሉልን ለማለት መዘጋጀታቸውን የዱባይ ስፔስ ሮስተር ኩባንያ አስታወቀ፡፡ በምድር ላይ የሚቆላው ቡና በመሬት ስበት አማካኝነት አንዱ በአንዱ ላይ የሚደራረብ በመሆኑ እኩል በሆነ... Read more »

ከ 1 ነጥብ ሶስት ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ሶስት ተሽከርካሪዎች የሰሌዳ ቁጥር 02901 ድሬ ያሪስ ፣ የሰሌዳ ቁጥር 02285 ድሬ ያሪስ እና የሰሌዳ ቁጥር 04658 ሱማ ሚኒባስ የሚል ሀሰተኛ ታርጋ በመለጠፍ የካቲት 18 ቀን 2011 ዓ ም ወደ አገር ዉስጥ... Read more »

የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ከጥራት ችግር አልተላቀቁም፡- ፌ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ ኤጀንሲ

የቴክኒክና ሙያ ተቋማት በአገራዊ የልማት እንቅስቃሴ ውስጥ እያበረከቱት ያለው አስተዋፅኦ የጎላ ቢሆንም ከጥራት ችግር አለመላቀቃቸውን የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስለጠና ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ክብረት እንደተናገሩት በአገሪቱ በሚገኙ... Read more »

ከሳኡዲ አረቢያ 600 ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው ተመለሱ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጄዳ ከሚገኘው የኢፌዲሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት፣ ከሚመለከተው የሳኡዲ አረቢያ መንግስት እና ከዓለም አቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) ጋር በመተባበር በሳኡዲ አረቢያ ጂዛን አካባቢ ያለመኖሪያ ፈቃድ ይኖሩ የነበሩ 600... Read more »

ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በኢጋድ የሚኒስትሮች ምክር ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ወደ ጅቡቲ አቀኑ

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በ46ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ በዛሬው እለት ወደ ጅቡቲ ተጓዙ። ስብሳባው የካቲት 20 እና 21 ቀን 2011... Read more »

ጉምሩክ በ9 አገልግሎት አሰጣጥ ጉዳዮች ላይ ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ

የጉምሩክ ኮሚሽን ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር ተያይዞ የተንዛዙና ጊዜ ይወስዱ የነበሩ 9 ጉዳዮችን በመለየት ማሻሻያ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ በዛሬው ዕለት ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር እየተካሄደ ባለው የምክክር መድረክ በጊዜ አጠቃቀምና በወጪ ላይ ውጤት ያመጣሉ... Read more »

415 ኢትዮጵያዊያን ከፑንትላንድ በድንበር በኩል ወደ አገራቸው ይመለሳሉ- የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር

415 ኢትዮጵያዊያን ከፑንትላንድ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽ/ቤት በድንበር በኩል በዛሬው እለት ወደ አገራቸው እንደሚመለሱ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በህገ ወጥ ደላሎች በመታለል በፑንትላንድ አድርገው በቦሳሶ በኩል ባህር አቋርጠው ወደ የመንና ሳኡዲ አረብያ... Read more »