ቢሮው ከ191 ሚሊዮን ብር በላይ አስተዳደራዊ ቅጣት ጣለ

አዲስ አበባ:- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ሰባት ወራት በሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያዎች ላይ ባደረገው ቁጥጥር 3,800 ግብር ከፋዮች መሳሪያውን በአግባቡ ባለመጠቀማቸው ከ191 ሚሊዮን ብር በላይ አስተዳደራዊ ቅጣት እንደተጣለባቸው አስታውቋል። በቢሮው... Read more »

የቁጥጥር ስራው በሞተር ሳይክል እየደረሰ የነበረውን አደጋ እንደቀነሰ ተገለጸ

አዲስ አበባ፦ ከሰኔ ወር 2011 ዓ.ም ጀምሮ በከተማዋ የተጀመረው ሞተር ሳይክሎችን የመቆጣጣር ሥራ እየደረሰ የነበረውን አስከፊ የትራፊክ አደጋ እንዲቀንስ ማድረጉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ህዝብ ግንኙነት የሚዲያ ዘርፍ ኃላፊ ዋና... Read more »

የምርጫ ሂደቱን ለመደገፍ 12 ሲቪክ ማህበራት ሊጣመሩ ነው

አዲስ አበባ፡- ዘንድሮ የሚካሄደውን አገር አቀፍ ምርጫ በህብረተሰቡ ዘንድ ተአማኒነት ያለውና ሰላማዊ ለማድረግ የበኩላቸውን ድርሻ ለመወጣት 12 የሲቪክ ማህበራት ተጣምረው ለመንቀሳቀስ እየሰሩ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ የጥምረቱ የቦርድ አመራሮች በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤... Read more »

የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተልዕኮ መለየታቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተለየ ስርዓተ ትምህርት አዘጋጅተው ልዩ ተልእኮ በመውሰድ የተለዩ ምሩቃንን የሚያፈሩ ለማድረግ ትኩረት መስጠቱን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስትር ደኤታው ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ በተለይ ለአዲስ ዘመን... Read more »

የዓድዋው ጦርነት ህብረት በአሁኑ ትውልድም ሊደገም እንደሚገባ ተገለጸ

ዓድዋ፡- በዓድዋ ጦርነት ኢትዮጵያውያን ዓርበኞች የነበራቸው የመተባበር፤ የመደጋገፍና ለሀገራዊ ጉዳይ ቅድሚያ የመስጠት ተግባር በዛሬው ትውልድም ሊደገም እንደሚገባ ተገለጸ። 124ኛው የዓድዋ ድል በዓል ትናንት በዓድዋ ከተማ በተከበረበት ወቅት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እንደገለጹት፤ የዓድዋ... Read more »

ኢትዮጵያዊ ወኔ የታየበት የዓድዋ ድል በዓል

በመሃል አዲስ አበባ የሚገኘው የዳግማዊ ምኒልክ አደባባይ ገና በጠዋቱ በበርካታ ህዝብ ተከቧል። ፖሊሶች ህዝቡ ወደ መሃል እንዳይጠጋ አጥር ሰርተው ይጠባበቃሉ። የኢፌዴሪ መከላከያና የፌዴራል ፖሊስ ማርሽ ባንዶች እየተፈራረቁ የሚያሰሟቸው ሀገራዊ ጥኡም ዜማዎች የታዳሚያንን... Read more »

ለተሸናፊዎች ሀውልት ለአሸናፊዎች ምንም

የዓድዋ ድል ኢትዮጵያ ለቅኝ ገዥዎች አልበገር ባይነቷን ያሳየችበት፣ በዚህ በመላው ዓለም የገነነችበትና የኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን የመላው ጥቁር ህዝብ ድል ነው። ኢትዮጵያም ይህን የዓድዋ ገድል በየዓመቱ የካቲት 23 ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በሀገር ደረጃ... Read more »

ውጤታማውን አገልግሎት ይበልጥ ለማስፋት

በኢትዮጵያ በተለይ ከቅርብ አመታት ወዲህ በርካታ ዘመናዊ አገር አቋራጭ አውቶቡሶች አገልግሎት ላይ መሰማራታቸው ለተገልጋዮች አማራጭ የትራንስፖርት አገልግሎት ፈጥረዋል። የአገልግሎት ፈላጊዎች ቁጥርም በዚያኑ ያህል ጨምሯል። በግል ስራ ላይ የተሰማሩት አቶ አለማየሁ መንግስቴም፣ በአሁኑ... Read more »

ዌብ ሳይቱ የቻይና ባለሀብቶች በቂ ዝግጅት አድርገው እንዲመጡ እያስቻለ ነው

አዲስ አበባ፡- ለቻይና ባለሀብቶች አገልግሎት በመስጠት በኩል ከቋንቋ ጋር ተያይዞ ይታይ የነበረውን ውስንነት ለመፍታት አገልግሎት መስጠት የጀመረው የቻይኒዝ ዌብ ፓርታል የሀገሪቱ ባለሀብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስት ለማድረግ ሲፈልጉ በቂ ዝግጅት አድርገው እንዲመጡ እያስቻለ... Read more »

«ኃላፊነት የሚሰማውንና በአግባቡ የሚሰራውን ሚዲያ ህዝብ ያከብረዋል» አቶ አማረ አረጋዊየኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ስራ አስፈፃሚ ሰብሳቢ

አዲስ አበባ፡- ‹‹ኃላፊነት የሚሰማውንና ስራውን በአግባቡ የሚፈጽምን ሚዲያ ህዝብ ያከብረዋል›› ሲሉ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ስራ አስፈፃሚ ሰብሳቢ አቶ አማረ አረጋዊ ገለፁ። ምክር ቤቱ በአሁኑ ወቅት 52 ያህል አባላት እንዳሉትም ተናግረዋል።... Read more »