የኬንያ ሴናተሮች ምክትል ፕሬዚደንቱ ሪጋቲ ጋሻጉዋን ለሕክምና ሆስፒታል ሳሉ ከሥልጣን አሰናብተዋቸዋል። የምክትል ፕሬዚደንቱ ጠበቃ እንዳሉት ጋሻግዋ ሕግ መወሰኛው ምክር ቤት ተገኝተው ከሥልጣን የተነሱበትን ምክንያት ማዳመጥ ያልቻሉት ሆስፒታል በመግባታቸው ነው። በድራማ የታጀበ በተባለለት... Read more »
እስራኤል የሩሲያ እና ቻይና ጸረ ታንክ መሣሪያዎች በሊባኖስ ማግኘቷን ገለጸች፡፡ አንድ ዓመት ያለፈው የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት በሰላም ስምምነት ይጠናቀቃል ቢባልም አድማሱን እያሰፋ ይገኛል። የእስራኤል ጦር ከሐማስ ታጣቂዎች ባለፈ ከሊባኖሱ ሂዝቦላህ ጋር የመሬት... Read more »
ሰሜን ኮሪያ በቅርቡ ያሻሻለችው ሕገመንግሥት ደቡብ ኮሪያን “ጠላት ሀገር” የሚል ብያኔ ሰጥቷታል። የሰሜን ኮሪያ ፓርላማ ለሁለት ቀናት መክሮበት ተሻሽሏል የተባለው ሕገመንግሥት ጎረቤት ደቡብ ኮሪያን በጠላት መፈረጁ የኮሪያ ልሳነ ምድርን ውጥረት የሚያባብስ መሆኑ... Read more »
ደቡብ ኮሪያን በድሮን ድንበር ጥሳ ትንኮሳ ፈጽማለች የሚል ክስ ያቀረቡት የሰሜን ኮሪያ መገናኛ ብዙኃን 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ገደማ ወጣት ሰዎች ጦሩን ለመቀላቀል መመዝገባቸውን በዛሬው እለት ገልጸዋል። ጦሩን ለመቀላቀል ማመልከቻ ያስገቡት ተማሪዎችን... Read more »
በሕንድ አየር መንገድ ጉዳዩ የተለመደ ቢሆንም ባለፉት ሁለት ቀናት በተደጋጋሚ እየቀረቡ የሚገኙ ጥቆማዎች ምንጭ ምን እንደሆነ አልታወቀም። ባለፉት 48 ሰዓታት በሕንድ በረራዎች ላይ የቀረበውን ሐሰተኛ የቦንብ ሽብር ጥቆማዎችን ተከትሎ 10 በረራዎች እንደተስተጓጎሉ... Read more »
ሩሲያ እና ቻይና የመከላከያ እና ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አደረጉ። ሁለቱ የእስያ ኃያላን ሩሲያ እና ቻይና ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ያለመ የመከላከያ እና ውታደራዊ ንግግሮችን ማድረጋቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ትናንት አስታውቋል። “ወሰን የለሽ”... Read more »
ደቡብ ምስራቅ ሞሮኮ በሚገኘው የሰሐራ በረሃ ላይ በ50 ዓመታት ጊዜ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ዶፍ ዝናብ መጣሉን የሳተላይት ምስሎች አስመለከቱ። ለሁለት ቀናት ተከታትሎ የዘነበው ከባድ ዝናብን ተከትሎ ነው በበረሃው ውሃ መከማቸት የጀመረው። የሰሜን፣... Read more »
ዶናልድ ትራምፕ በካሊፎርኒያ የምርጫ ቅስቀሳ እያደረጉ ባሉበት መድረክ አቅራቢያ ሁለት ያልተመዘገቡ ሽጉጦችና ሐሰተኛ ፓስፖርት ይዞ ተገኝቷል የተባለው ግሰለብ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ፖሊስ ገለጸ። የ49 ዓመቱ ተጠርጣሪ ቬም ሚለር ጥቁር መኪና እየነዳ ሳለ... Read more »
ሩሲያ የማረከቻቸውን ዘጠኝ የዩክሬን ወታደሮችን ገድላለች መባሏን የዩክሬን የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ድርጅት አወገዘ። ድርጅቱ የሩሲያ ኃይሎች በድንበር አካባቢ በሚገኝው ከርስክ ክልል የማረኳቸው የዩክሬን ወታደሮች ላይ ግድያ ፈጽሟል ብሏል። የድርጅቱ ኃላፊ ዲሚትሮ ሉቢኔትስ... Read more »
ዕጩ ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ ጤናቸው “በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ” ለመራጮች ለማረጋገጥ የሕክምና ማስረጃዎቻቸውን ይፋ ሲያደርጉ፤ ተፎካካሪያቸውን ዶናልድ ትራምፕም ተመሳሳዩን እንዲያደርጉ ግፊት እየበረታባቸው ነው። የዲሞክራቲክ ፓርቲ ዕጩዋ ምክትል ፕሬዚዳንት ሃሪስ ተፎካካሪያቸው ዶናልድ ትራምፕ... Read more »