የህዳሴ ግድብን በተመለከተ የቀረበው መረጃ መሰረተ ቢስ መሆኑ ተገለጸ

  አዲስ አበባ፦ የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ ሰሞኑን በግብፅ የመገናኛ ብዙሃን የቀረቡ መረጃዎች መሰረተ ቢስ መሆናቸውን የግድቡ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ ገለጹ። ሥራ አስኪያጁ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ በኢትዮጵያ ፕሬስ... Read more »

የጋዜጠኛ ካሾጊ ግድያ የዓለማችን አቢይ የመነጋገሪያ ርዕስ ሆኖ ቀጥሏል

የአሜሪካ ሴኔት ውጭ ግንኙነት ኮሚቴን የሚመሩት የሪፐብሊካንና የዲሞክራቲክ መሪዎች በሳኡዲው ጋዜጠኛ ካሾጊ ግድያ ላይ ሁለተኛ ዙር ምርመራ እንዲደረግ በመጠየቅ ደብዳቤ መላካቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በሳኡዲው ጋዜጠኛ ካሾጊ በቱርክ የሳኡዲ ቆንስላ ጽህፈት... Read more »

ትውልዷን የተነጠቀችው የመን

‹‹ሴቭ ዘ ቺልድረን (Save the Children)›› የተባለው ዓለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት፣ የየመን የእርስ በእርስ ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ 85ሺ ሕፃናት በረሃብ እንደሞቱ ሰሞኑን ይፋ ባደረገው መረጃ አመልክቷል፡፡ በሪፖርቱ የተካተቱት ጊዜያትም እ.አ.አ ከሚያዚያ... Read more »