
ያለፉት ሦስት ዓመታት ለኢትዮጵያውያን አስጨናቂ ነበሩ። ብዙዎች ይቺ ሀገር ወዴት እየሄደች ነው ብለው ጠይቀዋል። ብዙዎች ሀገሪቱ በእርግጥ እንደ ሀገር ትቀጥላለች ወይ የሚል ሃሳብ ሲያባዝናቸው ከርሟል። ኢትዮጵያን እናውቃታለን የሚሉ ባዕዳን ሀገሪቱ ከአሁን በኋላ... Read more »

ጊዜው እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር 1977 ዓ.ም ነው። ተፈጥሮ ሚዛኗን ስታ አየሩ እርጥበት ናፍቋል። ሳር ቅጠሉ ደርቋል፤መንጮች ነጥፈዋል። አርሶ አደሩና መሬቱ ተራርቀዋል። በተለይም የሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በከፋ ድርቅ ተመትቷል። የሚላስ የሚቀመስ በመጥፋቱ ብዙዎች... Read more »

የኢትዮጵያ መንግስት የተናጠል የተኩስ አቁም በማድረግ በትግራይ ክልል ይገኝ የነበረውን የመከላከያ ሰራዊት በቅርቡ አስወጥቷል። መንግስት ሰራዊቱን ያስወጣው ትህነግ ለሀገሪቱ ስጋት ከመሆን መውጣቱን ፣ ሀገሪቱ ሌላ አጀንዳ ያላት መሆኑን ተከትሎ ነው። የትግራይ ህዝብም... Read more »

ትናንት ኢትዮጵያ ጥንታዊና ታሪካዊ ሀገር ናት ። ለዚህም የአክሱም ሥልጣኔን፣ከመካከለኛው ዘመን የሐረር ግንብንና ከቅርቡ የአምስቱ ጊቤዎችን ለአብነት ማንሳት ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ስልጣኔ ባለቤት አገር መሆኗን በቂ ይመስለኛል። የክርስትናና የእስልምና ሃይማኖቶች መገኛ መሆን... Read more »

የዘንድሮውን ሳይጨምር ኢትዮጵያ አምስት ብሄራዊ ምርጫዎችን አካሂዳለች::ብዙዎች እንደሚስማሙበትም የተካሄዱት ምርጫዎች በሙሉ የምርጫ መስፈረትን የማያሟሉና የአንድን ቡድን ፍላጎት ብቻ የሚያሳኩ ነበሩ:: ለዚህ ዋነኛው ደግሞ ምርጫውን በዋነኝነት የሚያስፈጽመው የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የተዋቀረው የገዢው ፓርቲ... Read more »

ሀገራችን በታሪኳ ከውስጥም ከውጭም እንዲህ ያለ የተንሰላሰለ፣ የተናበበና የተቀናጀ ጫና ተፈጥሮባት አያውቅም። በውስጥ አሁን ጋብ ቢልም ማንነትን ኢላማ ያደረገ ጥቃት፤ የኮሮና ወረርሽኝ፣ የኑሮ ውድነት፣ የዋጋ ግሽበት፤ ተስፋ የቆረጠው አሸባሪው ህወሓት የመረጠው የአጥፍቶ... Read more »

እንደሚታወቀው ከአንድ አገራዊ ብቻም አይደለም ማህበራዊም ሆነ ግለሰባዊ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ያንን ጉዳይ ጠቅለል አድርጎ የሚያስተላልፍ፣ በሰዎች ዘንድ በቀላሉ ሊያዝ የሚችልና ሊረሳ የማይችል፤ ድንበር (ዘመንንም) ተሻጋሪ የሆነ መልእክት የማስተላለፊያ ዘዴ ይቀረፃል፤ ወይ... Read more »

“መሐላ” የአንድን ሥራ እውነተኛነት ለማረጋገጥ ወይንም የተነገረን አንዳች ምስክርነት ወይንም ቃል አድማጩ አምኖ እንዲቀበልና ስለ እውነተኛነቱ ጥርጥር እንዳይገባው የኪዳን ማረጋገጫ መስጠት ማለት ነው። ሰብዓዊ ፍጡር በተለያዩ አካላት መሐላውን ሊፈጽም ይችላል። በፈጣሪ፣ በመላዕክት... Read more »

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት መቀሌን እና መላውን ትግራይ ለቅቆ ከወጣ ጥቂት ቀናት አልፈውታል። ብዙዎችን ባስገረመ መልኩ በድንገት የተካሄደው ጦሩን የማስለቀቅ ውሳኔ ለትግራይ ህዝብ ተረጋግቶ ማሰቢያ ጊዜ ይሰጠዋል ተብሎ ቢጠበቅም ሁኔታው ግን በታሰበው መልኩ... Read more »

በደርግ ዘመን ይደርስ የነበረውን ግፍና መከራ ለመታገል ብሎም ከቀይና ነጭ ሽብር ሰይፍ ለማምለጥ በዚያን ዘመን አያሌ የኢትዮጵያ ወጣቶች ከሞቀ ቤታቸው ወጥተው በየአቅጣጫው በረሃ ገቡ። በወቅቱ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍል ወደ ትጥቅ ትግል ከገቡት... Read more »