መግቢያ ኢሬቻ ከገዳ ሥርዓት ተቋማት አንዱ ሲሆን ለፈጣሪ ምስጋና የሚቀርብበት በዓል ነው፡፡ ኢሬቻ በሰውና በፈጣሪው እንዲሁም በሰውና በፍጥረታት መካከል ለሚኖረው የተፈጥሮ ሕግ በአፋን ኦሮሞ “ሰፉ” ተገዥነቱን የሚገለፅበት ክብረበዓል ነው፡፡ የተፈጥሮ ሕግ እንዳይዛባ... Read more »
ኢሬቻ የምስጋናና የአብሮነት በዓል ነው። የኦሮሞ ሕዝብ ከፈጣሪው ጋር የሚገናኝበት፣ አምላኩን የሚያመሰግንበት የተማጽኖ ክብረ በዓል ነው። በማህበረሰቡ ወግና ሥርዓት በሚመራ የአባቶች ምርቃትና ቡራኪ የመስቀል በዓልን ተከትሎ በመዲናችን አዲስ አበባ ሆራ ፊንፊኔ፣ በቢሾፍቱ... Read more »
የተከበርከው የኦሮሞ ሕዝብ ሆይ እንኳን አስቸጋሪውን የክረምት ወቅት አልፈህ ለብሩሁ ብራ ተሸጋገርክ! ኢሬቻ ዕርቅ ነው፤ ፈጣሪ ደግሞ ዕርቅ ይወዳል። የተጣሉ ሰዎች ቂም ይዘው ለኢሬቻ ወደ መልካ አብረው አይወርዱም። ኢሬቻ መትረፍረፍ ነው! ኢሬቻ... Read more »
ኢሬቻ በየዓመቱ የሚከበር ዓመታዊ የምስጋና ቀን ነው። ኢሬቻ የሚከበረው ክረምት ሲወጣ በወንዞች ወይም በሐይቆች ዳርቻ ነው። በሀገር አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ ኦሮሞዎች ከየአካባቢያቸው ተሰብስበውና ባህላዊ አልባሳት ለብሰው፣ ቄጤማና አደይ አበባ ይዘው በሐይቆች እና... Read more »
ብሩህ ወር ነው። ኢትዮጵያውያን ከጫፍ እስከ ጫፍ የሚደምቁበት። በእነዚህ ጊዜያት የኢትዮጵያም የኢትዮጵያውያንም ውበት ጎልቶ ይወጣል። መልከዓ ምደሩ በአረንጓዴ ይሸፈናል። ተራሮች የአደይ አበባ ተክሊል ይጎናፀፋሉ። ቢጫ ቀለም የተስፋ ምልክት እንደመሆኑ መጠን ለመፃኢው ጊዜ... Read more »
አዲስ አበባ በዚህ ሰሞኑን ውበቷ ጨምሯል። ከከተማዋ የኮሪደር ልማት በተጨማሪ የአዲስ ዓመት እና የመስቀል በዓልን መድረስ የሚያበስሩ መልካም ምኞት መገለጫዎች አሁንም ድረስ ውበታቸው እንደተጠበቀ ነው። ኢሬቻ ደግሞ የበለጠ ለከተማዋ ውበት እያላበሰ፤ አዲስ... Read more »
አዲስ አበባ መጠሪያ ስያሜዋን ያገኘችው እቴጌ ጣይቱ ኅዳር ፲፬ ቀን ፲፰፻፸፱ (1879) ዓ/ም ፍልውሃ፤ ፊል-ፊል ወደሚልበት መስክ ወርደው ሳሉ ከዚህ ቀደም አይተዋት የማያውቋት አንዲት ልዩ አበባ አይተው ስለማረከቻቸው ቦታውን ‹‹አዲስ አበባ!›› ሲሉ... Read more »
የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ተፈጥሮም ጭምር የሚለወጥበት ነው፡፡ በመስከረም ወር መስኩ በልምላሜና በአበቦች ያጌጣል፤ አደይ ይፈነዳል፣ አዝመራው ያሸታል፣ ወንዞች ይጎላሉ፤ የደፈረሱት መጥራት ይጀምራሉ፣ ዝናብ ይቀንሳል፣ ተፈጥሮ ታጌጣለች፣ ሰማዩ ይጠራል፣ የመስቀል ወፎች ከተደበቁበት ይወጣሉ፡፡... Read more »
በሀገሪቱ በተለያዩ ምክንያቶች የተነሳ በግብርናና በኢንዱስትሪ ምርቶች ላይ ሲታይ የነበረውን የዋጋ ጭማሪ ተከትሎ የኑሮ ውድነቱም ሲባባስ ቆይቷል። ለእዚህ የዋጋ መጨመር በተወሰነ ደረጃም ቢሆን ኢኮኖሚያዊ ምክንያቶች ሊኖሩ ቢችሉም፣ የደላሎችና ሕገወጥ ነጋዴዎች የሚፈጽሙት ሕገወጥ... Read more »
በገጠር አካባቢ ውሃ ከምንጭ ሲቀዳ ከአቆተው ቀስ ብሎ በጣሳ ወይም በቅል ተደርጎ ወደ እንሥራ ነው የሚገለበጠው እንጂ፣ እጅ እንዳመጣ ወደ አቆተው ውሃ አይጠለቅም፡፡ ምክንያቱም ውሃው ስለሚበጠበጥ ይደፈርሳል፡፡ ይህን ሥርዓት ተከትለው አብዛኞቹ የገጠር... Read more »