ኢትዮጵያና እስራኤል ግንኙነታቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያና እስራኤል በተለያዩ መስኮች በመተባበር ግንኙነታቸውን የበለጠ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የየአገራቱ ጠቅላይ ሚኒስትሮች አስታወቁ። የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ የተመራውን ልዑክ በእስራኤል ይፋዊ ጉብኝት ባካሄደበት ወቅት... Read more »

የሃይማኖት ተቋማትለእርቀ ሰላም ስኬታማነት ያላቸው ዝግጁነት

በየአካባቢው ያሉ በግልፅ የተነገሩም ሆነ ውስጥ ለውስጥ የሚብላሉ የቂምና የቁርሾ እሾኮችን ከስራቸው መንግሎ በይቅርታና በመተማመን መንፈስ ለመቀጠል የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ወደስራ መግባቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በዓመቱ ማጠናቀቂያ ሪፖርታቸው መናገራቸው ይታወቃል።... Read more »

የህንፃ ግንባታ ዘርፉ ስጋትና ተስፋ

ባለፉት ሦስት ዓመታት ውስጥ 171 የሚሆኑ ቻይናውያን ካምፓኒዎች በተለያዩ የግንባታ ዘርፎች ወደኢትዮጵያ ገብተው እየሰሩ መሆኑንና ከነዚህ ውስጥ 30 ያህሉ በህንፃ ግንባታ ዘርፍ ተሳታፊ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከሰሞኑ ለአዲስ ዘመን ገልጿል። በህንፃ... Read more »

ሚኒስቴሩ ውጤታማ የዲፕሎማሲ ሥራዎችን ማከናወኑን ገለፀ

አዲስ አበባ፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በ2011 የበጀት ዓመት አፈፃፀሙ በልዩ ልዩ የውጭ ጉዳይ መስኮች ውጤታማ የዲፕሎማሲ ሥራዎችን ማከናወኑን ገለፀ፡፡ ሚኒስቴሩ ትናንት በሂልተን ሆቴል ባዘጋጀው የመስሪያ ቤቱ የሥራ ኃላፊዎችና የሚሲዮን መሪዎች ዓመታዊ ስብሰባ... Read more »

ሕግ ለማስከበር ትብብር የሚሻው የሸቀጦች ዋጋ ንረት

የፍላጎትና አቅርቦት አለመመጣጠን፣ የሕገ ወጥ ንግድ፣ ኮንትሮባንድና ምርቶችን መሸሸግ፣ የውጭ ምንዛሪ ችግር እንዲሁም የሕገወጥ ደላሎች መበራከት ወዘተ ከሚሉ ምክንያቶች መላቀቅ ያልቻለው የሸቀጦችና አገልግሎት ዋጋ ንረት ትናንት በአዲስ አበባ በተካሄደ የባለድርሻዎች ውይይትም ከእነዚሁ... Read more »

አሸንዳ – ለአብሮነትና ለሠላም

በንግስተ ሳባ (አዜብ ዘመነ መንግሥት) ከክርስቶስ ልደት በፊት በ950 ዓመተ ዓለም ቀዳማዊ ምኒልክ የሌዊ ነገድ ከሆኑት 12 ሺህ እስራኤላውያን ጋር በመሆን ታቦተ ጸዮንን በመያዝ በኤርትራ ማይብላ አድርጎ ቀይ ባህርን አቋርጦ አክሱም እንደመጣ... Read more »

በጎነት ከራስ ጥቅም በላይ ማሰብና መስራት መቻል ነው

አዲስ አበባ፡- በጎነት ማለት ከራስ በላይ ማሰብና መስራት እንደመሆኑ በሌሎች መስዋዕትነት ምክንያት ቆሞ የሚሄደው የዛሬው ትውልድ የነገው ትውልድ የእርሱን መስዋዕትነት የሚፈልግ መሆኑን ተገንዝቦ መስራት እንደሚገባ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። ሰባተኛው የበጎ... Read more »

«በዓሉን የምናከብረው ወደንና ፈቅደን፤ ውብና ለከተማችንም ተጨማሪ እሴት ስለሆነ ነው» ኢንጂነር ታከለ ኡማ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ

አዲስ አበባ፡- የትግራይ ወጣት ሴቶች ነፃነትና ክብራቸውን የሚገልጹበት የአሸንዳ በዓል ከመቐለ እስከ አዲስ አበባ በፍቅርና በወንድማማችነት ሲከበር በፈቃድና በውዴታ ደስ በመሰኘት ብቻ ሳይሆን፤ በዓሉን የሚያከብሩት ለአዲስ አበባ ውበትና ተጨማሪ እሴት በመሆኑ እንደሆነ... Read more »

ለሦስት ዓመታት የዘገየው የመድን ሕንፃ ግንባታ በመጪው ዓመት ሊጀመር ነው

 አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለሦስት ዓመታት የዘገየውን የዋና መስሪያ ቤት የባለ 32 ፎቅ ሕንፃ ግንባታ በመጪው ዓመት በሦስት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር ወጪ ለማስጀመር ማቀዱን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ዋና ሥራ... Read more »

የሕክምናና ሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶች በዱከም

ከትናንት በስቲያው ቅዳሜ የዱከም ጤና ጣቢያ ግጥር ግቢ በታካሚዎች ተጨናንቋል፡፡ በሕክምና ክፍሎቹ በረንዳ ላይ የተሰለፉ ታካሚዎች ስማቸው እየተጠራ ወደ ሕክምና ክፍሉ ውስጥ ዘልቀው ይገባሉ፡፡ የጥርስ፣ የወገብና፣ የነርቭ ህመም ያለባቸው ታካሚዎች በነፃ ሕክምና... Read more »