ወደ ኋላ መለስ ብለን ስንመለከት የእብድ ውሻ በሽታ ከክርስቶስ ልደት በፊት 2000 ዓመት በፊት ይታወቅ እንደነበር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ በዚያን ጊዜ አንድ ሰው የቤት ውሻው ካበደ ሰዎችን እንዳይነክስ የመጠበቅ ግዴታ እንዳለበት የሚደነግግ ሕግ... Read more »
የአስም በሽታ በማህበረሰቡ ውስጥ በጣም ታዋቂ የሆነ እና ብዙውን ህብረተሰብ ክፍል ሊያጠቃ የሚችል በሽታ ነው፡፡ በተለይም ክረምቱ አልፍ መስከረም እና ጥቅምት አካባቢ የአስም በሽታ የሚበረታበት ወቅት ነው:: የዚህ በሽታ ሥርጭት ከቦታ ቦታ... Read more »
ባለፈው ሳምንት እትማችን የነቀርሳ በሽታ ምንነት፤ መተላለፊያ መንገዶቹንና መከላከያ ስልቶችን በተመለከተ የመጀመሪያውን ክፍል ማስነበቤ ይታወቃል፡፡ለዛሬው መድሃኒት የተላመደ የነቀርሳ በሽታን ከኤች ኤቪ ጋር ያላቸውን ቁርኝት እንመለከታለን፤ መልካም ንባብ፡፡ ብዙውን ጊዜ በማህበረሰብ ውስጥ የነቀርሳ... Read more »
ክረምቱ አልፎ፣ ብርሃኑን ያሳየን ፈጣሪያችንን በደስታ ለምናመሰግንበት ቀን ኢሬቻ እንኳን በሠላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን። በዚህ ቀን ሰዎች ከየቦታው ተሰብስበው አብረው ፈጣርያቸውን ያመስግናሉ፣ ይደሰታሉ። ደስታ ደግሞ በሳይንስ የተረጋገጠ የጤና ጥቅም እንዳለው በዚሁ ልንገራችሁ። 1.... Read more »
“የወባ በሽታ ጭንቅላት ላይ ወጥቶ እከሌን ገደለ” ሲባል እንሰማለን፤ በእውነቱ የወባ በሽታ አንጎል ውስጥ ይገባልን?የሚለውንና ከወባ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን እናያለን፡፡ወደ ጉዳዩ ከመግባቴ በፊት ግን በቅድሚያ እንኳን ከክረምቱ አልፋችሁ ለብሩሁ በጋ ደረሳችሁ! እላለሁ፡፡ዘመኑ... Read more »
የስኳር በሽታ- ክፍል ሁለት ማንኛውም ሰው ህመሙን ለመታከም የመጀመሪያው ቅድመ ሁኔታ በሽታውን ማወቅ ነው። ባለፈው ጊዜ እንዳነሳነው በርካታ ሰዎች ከሰውነታቸው ውስጥ የስኳር በሽታ እያለባቸው በሽታው ያለባቸው መሆኑን ስለማያውቁ ብቻ ህክምና እያገኙ አይደሉም።... Read more »
ከፍተኛ መጠን ስኳርን ከተመገቡ ለስኳር በሽታ ያጋልጣል? በአለማችን ላይ እያደጉ ያሉ አገሮችም ሆኑ ያደጉ አገሮች በእኩል አይን አይተው የሚጎዳው እና በአሁኑ ጊዜ በብዛት እየጨመረ ያለው የስኳር በሽታ እ.ኤ.አ. በ2016 ውስጥ እንዳለም 422... Read more »
ረጅም ታኮ ያላቸውን ጫማዎች በመጫማትዎ ብቻ እነዚህ ከላይ ለጠቀስናቸውና ለሌሎች በርካታ ችግሮች እንደሚጋለጡ ቢያውቁም ያለረጅም ጫማ አልጫማም የሚሉ በርካቶች ናቸው። እርስዎም ከእነዚህ ሰዎች መደብ ከሆኑ ቢያንስ እነዚህን ነጥቦች ያስታውሱ፡- 1. ባለረጅም ታኮ... Read more »
የአእምሮ ጤና ማጣት ማንኛውንም ሰው በማንኛውም የህይወት ጊዜ የሚያጠቃ ነው። ሰው በብዙ ምክንያት የተነሳ የአእምሮ ጤና ማጣት ሊያዳብር ይችላል። ከባድ የህይወት ገጠመኞች እንደ የቤተሰብ ችግር ወይም አስቸጋሪ የስራ አጋጣሚ ሊሆኑ ይችላሉ። አንዳንድ... Read more »
የስነ-አዕምሮ ሳይንስ በዓለም በተለይም በአፍሪካ ገና በማቆጥቆጥ ላይ እንዳለ በስነ- አዕምሮ ህክምና ዙሪያ የተፃፉ የተለያዩ መዛግብት ያስረዳሉ። በሃገራችን ኢትዮጵያ የአዕምሮ ሕመምን በተመለከተ በተለምዶ የሚሰነዘሩ የተለያዩ አባባሎች ያሉ ሲሆን በሕክምናው ደረጃ አገልግሎት የሚሰጡ... Read more »