ካንሰር በአለማችን እጅግ አስቸጋሪና ህይወት ቀጣፊ እየሆኑ ከመጡ በሽታዎች ውስጥ አንዱ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የወጡ አለም አቀፍ መረጃዎች እንደሚያሳዩት የካንሰር ህመም በአሁኑ ወቅት ኤች አይቪ ኤድስ፣ሳምባ ነቀርሳና የወባ በሽታዎች በጋራ... Read more »

በአለም አቀፍ ደረጃ ከ300 በላይ የሚሆኑ የቆዳ በሽታዎች እንዳሉ በተለያዩ ጊዚያት የወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከእነዚህ የቆዳ በሽታ አይነቶች አንዱ በሆነው የቆዳ አለርጂ /eczema/ ብቻ የሚጠቁ ህፃናት ቁጥር ከ10 እስከ 20 በመቶ እንደሚደርስ... Read more »
በመጀመሪያዎቹ አንድ ሺ ቀናት ውስጥ ህፃናት በአግባቡ ካልተመገቡ ሊመለስ የማይችል አካላዊና አእምሯዊ ዕድገት መገታት ወይም መቀንጨር ሊያጋጥማቸው ይችላል።በነዚህ ቀናት የተስተካከለ አመጋገብ መከተል ደግሞ በርካታ ጥቀሞች እንደሚያስገኙ በመጥቀስ የአመጋገብ ሥርዓቱን ወላጆች እንዲከተሉ የጤና... Read more »

የማህፀን በር ካንስር በኢትዮጵያ ከጡት ካንሰር ቀጥሎ ሴቶችን የሚያጠቃ በሽታ መሆኑን ከጤና ጥበቃ የተገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ።በሽታው ከመከሰቱ በፊት አስቀድሞ ለመከላከል የቅድመ ካንሰር ምርመራ ማካሄድና ክትባት መውሰድ አዋጭ መንገዶች መሆናቸውን የጤና ባለሞያዎች ይመክራሉ።... Read more »

የእናት ጡት ወተት ለጨቅላ ህፃናት ተኪ የለሽ ምግብ ከመሆኑ አኳያ ትልቅ ስፍራ ይሰጠዋል፡፡ እናቶች ልጆቻቸው ስድስት ወር እስኪሞላቸው ድረስ ጡት ማጥባት እንደሚገባቸው የጤና ባለሙያዎች በተደጋጋሚ ሲያስገነዝቡ የሚደመጠውም ከዚሁ ፋይደው አኳያ በመነሳት ነው፡፡... Read more »

የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በቅርቡ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታ ወቀው፤ በኦሮሚያ፣ በአማራ፣ በትግራይና በአዲስ አበባ ከተማ በተከተሰተ የኮሌራ ወረርሽኝ አስከአሁን የተያዙ ሰዎች ቁጥር 525 የደረሰ ሲሆን፣ 8 ሰዎች በዚሁ በሽታ ምክንያት ህይወታቸው... Read more »

‹‹የልብና ተያያዥ ችግሮችን ጨምሮ ለከፋ የጤና ችግር ያጋልጣል›› –የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥናት አዲስ አበባ፡- የረጋ የፓልም የምግብ ዘይት ከፍተኛ የጥራት ችግር እንዳለበትና ይህም የልብና ተያያዥ የጤና ችግሮችን ጨምሮ ለከፋ የጤና ችግር ሊያጋልጥ... Read more »

የጡት ካንሰር በዓለማችን በብዛት ከሚከሰቱ የካንሰር ዓይነት ነው። የስርጭቱ መጠንም ከግንባር ቀደም አምስቶቹ የካንሰር ዓይነቶች ውስጥ አንዱ ነው። የቅርብ ጊዜ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት በዓለማችን ከሚከሰቱ የካንሰር ዓይነቶች መካከል 25% ገደማ የሚሆነው የጡት ካንሰር... Read more »
በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች መጠን በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ይገኛል።በአሁኑ ወቅትም አሃዙ 52 በመቶ የደረሰ ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ ከ30 በመቶ በላይ የሚሆነውን የሚሸፍኑት ልብና ልብ ነክ በሽታዎች መሆናቸውን መረጃዎች ይጠቁማሉ። የልብ በሽታ አስፈላጊው... Read more »

በአሜሪካ ውስጥ በየ43ሰኮንዱ አንድ ሰው የልብ ድካም ያጋጥመዋል። ልብ ድካም ከሚያጋጥማቸው ሰዎች 15 በመቶ የሞት እድላቸው ከፍተኛ ነው። የልብ ድካም፡ ምንድን ነው? ለምን ይከሰታል? አንድ ሰው የልብ ድካም የሚያጋጥመው የደም ዝውውር በሚያግድ... Read more »