አንዳንድ ጊዜ በሕይወት ውስጥ መሰናክሎች ያጋጥማሉ። መሰናክሎቹ ከምጣኔ ሀብት፣ ከፖለቲካ አልያም ከማኅበራዊ ጉዳይ ጋር የተያያዙ ሊሆኑ ይችላሉ። ለእነዚህ ችግሮች መፍትሔ ስናጣ ያልተለመደ አካሄድ መከተል ይመጣል፡፡ በተለይ ጤና ነክ ችግሮች ሲያጋጥሙና መፍትሔ ሲጠፋ... Read more »
ኢትዮጵያ የሜዳሊያ ረሃብና ጥሙ የማይበርድላቸው አገርን ከፊት ያስቀደሙ፤ የራሳቸውን አሻራ አሳርፈው የአገርን እሴት ያስጠበቁ ብዙ አትሌቶች ነበሯት፡፡ ነገር ግን ይህ አልበገሬነትና አገራዊ ስሜት እየዋዠቀ በመምጣቱ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ የኢትዮጵያ አትሌቶች በዓለም አቀፍ... Read more »