የቤት ልማትና የአካባቢ ውበት

አንድ አካባቢን ለመኖሪያ ምቹ ከሚያደርጉት ነገሮች መካካል ንጹሕና ጽዱ አካባቢ መሆኑ ነው። በርካታ ዜጎች ካለባቸው የመኖሪያ እጦት በተጨማሪ የመኖሪያ አካባቢያቸው ንጽሕናና ውበት የጎደለው ይሆናል። ጥቂት የማይባሉ የመኖሪያ መንደሮችም መልካም መዓዛ ያላቸው ውብ... Read more »

”የፕሮግራም በጀት አጠቃቀም ላይ የተሻለ አፈፃፀም አለ‘ ዶክተር ነመራ ገበየሁ የፕላን ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር

ለሀገሪቱ በየዓመቱ ከፍተኛ በጀት ይመደባል። ይሄ በጀት በየዓመቱ እድገቱ ጨምሮ የ2014 በጀት ከግማሽ ትሪሊየን ብር በላይ ደርሷል። በጀቱ ከብክነት የነጻና ለታለመለት አገልግሎት እንዲውል የቁጥጥር ስርአቱን ማጠናከር እንደሚገባ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች በብርቱ ይመክራሉ።... Read more »

የንብ ማነብና ሐር ልማት – ለስራ ዕድል

ከኢትዮጵያ ህዝብ በርካታው ቁጥር የወጣቶች ነው። አብዛኛው ወጣቶች ከፍተኛ የስራ አጥነት ችግር ይስተዋልባቸዋል። መረጃዎች እንደሚያሳዩት የወጣቶች ስራ አጥነት ከአዋቂዎች ስራ አጥነት መጠን በአራት እጥፍ ይበልጣል። መንግስት ይህንን ተግዳሮት ከግምት ውስጥ በማስገባት ከተለያዩ... Read more »

ጣሪያ የነካው የመኖሪያ ቤት ዋጋ

ቤት ከሰው ልጅ መሰረታዊ ፍላጎቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ቢሆንም ይህ ፍላጎት ቅንጦት ሆኖባቸው እንደናፈቁት በኪራይ ቤትና በጎዳና ላይ የሚኖሩ ብዙ ናቸው። በአለም ላይ ከተንሰራፉ ዋና ዋና ችግሮች መካከልም አንዱ ይኸው የመኖሪያ ቤት... Read more »

ተፈጥሯዊ በሆኑ ምርቶች ሁለንተናዊ ጥቅም

ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ውብ ሀገር ስለመሆኗ በብዙ የታደለችና እልፍ ምስክሮችም ያሏት ናት፡፡ የአየር ንብረቷን ጨምሮ ተፈጥሮ በእጅጉ ያደላት ኢትዮጵያ በተለይም ሀገረሰብ በሆኑ በርካታ የባህል እሴቶቿና ዘመን ተሻጋሪ በሆኑ ሀገር በቀል የዕውቀት ዘርፎቿ... Read more »

አረሞችን የሚለዩ፣ የሚያጠፉና በሰብል የሚተኩ ሮቦቶች

አረም የግብርና ዘርፍን አንቀው ከሚያዙ ሳንካዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ከጊዜ ወደ ጊዜ ቁጥሩ እየጨመረ የመጣውን የዓለም ህዝብ የምግብ ፍላጎት ለማሟላት የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር ለሚደረገው ጥረት ዋነኛ ተግዳሮት እየሆኑ ካሉ ችግሮች አንዱ አረም... Read more »

የማዘጋጃ ቤት የኪነህንፃ ውበትና መልሶ ማደስ

ኢትዮጵያን በኃይል ሊወር የመጣውን ፋሽስት ጣሊያንን እንደ አመጣጡ ለመመለስ ጦርሜዳ ከዘመቱት ጀግኖች አባቶችና እናቶች ጋር አድዋ ጦርነት አብሮ የዘመተው አራዳው ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን፣ደጃችውቤና ጣሊያን ሰፈር በመባል የሚጠሩ አካባቢዎች፣የመጀመሪያው ባንክ ባንኮ ዲሮማና ሌሎችም በታሪክ... Read more »

የዋጋ ንረትና የሸማቾች ምሬት እስከመቼ ?

‹‹ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል ሆኖብን እንጂ ይሄ ኑሮ ፣ኑሮ እኮ አይደለም ። ለማን አቤት እንበል።›› በማለት ምሬታቸውን እንባ እየተናነቃቸው የገለጹልን የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ወይዘሮ አበራሽ በንቲ ናቸው። በሾላ ገበያ የወጥ እህል... Read more »

ወርቅን ወርቅ ያደረገ – የሲዳማ ክልል

የከበሩ፣ ለኢንዱስትሪና ለኮንስትራክሽን ግብአት የሚውሉ የማዕድን ሀብቶች ከሚገኝባቸው የኢትዮጵያ ክልሎች ውስጥ አንዱ የሲዳማ ክልላዊ መንግስት ነው፡፡ ምንም እንኳን ክልሉ እስከቅርብ ግዜ ድረስ በደቡብ፣ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ሥር የቆየ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት... Read more »

አጂማ- ጫጫ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት የልማት ቁልፍ

ኢትዮጵያ በመስኖ ሊለማ የሚችል ሰፊ መሬት እና ለመስኖ ሊውሉ የሚችሉ በርካታ ወንዞች አሏት። ይህን መሬትና ውሃ በመጠቀም በዝናብ ከሚለማው መሬት ጎን ለጎን የመስኖ ልማት ሥራዎችን በማከናወን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ፣ ለሥራ አጥ ወጣቶች... Read more »