
በመጤው የእንቦጭ አረምና በተለያዩ በካይ ነገሮች ምክንያት የስምጥ ሸለቆ ሐይቆች ለከፍተኛ አደጋ እየተጋለጡ መሆናቸውን ጥናቶችና የዘርፉ ምሑራን ይገልጻሉ። ችግሩም ወደማይቀለበስበትና ገንዘብ ወጥቶም መፍትሄ ወደማይገኝለት ደረጃ ከመድረሱ በፊት ተገቢው ትኩረት ሊሰጠውና አገራዊ ጉዳይ... Read more »

እንኳን ለ1440ኛው የኢድ አል አድኃ በዓል አደረሳችሁ። የእሥልምና ዕምነት ተከታይ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንና መላው የዓለም ሙስሊም ሕዝብ የሮመዳን ፆምን በሠላም እንደያዙት በዓሉንም በከፍተኛ ድምቀት ያከብራሉ። የሮመዳን ወር ብዙ ተፋዑል ያለው ወር ነው።... Read more »

የረመዳን ጾም ሊጠናቀቅ ከጫፍ ደርሷል። ህዝበ ሙስሊሙም የሚናፍቀው ወር ሊጠናቀቅ ሰዓታት ብቻ ቢቀሩትም የፀሎትና የበጎነት ተግባራትን አጠናክሮ ቀጥሏል። እኛም ወሩን አስመልክተን በአዲስ አበባ አንዳንድ አካባቢዎች ተዘዋውረን የእምነቱ ተከታዮችን አነጋግረናል። “ፆሙ እንዴት ይዟችኋል?”... Read more »
የፋሲል ከነማ እና ባህርዳር ከነማ እግር ኳስ ከለቦች በጋራ የፋይናንስ አቅማቸውን ለማጠናከር ከስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለፀ፡፡ ክለቦቹ በባህርዳር ከተማ በተደረገ ልዩ ዝግጅት ላይ ስምምነት ማድረጋቸውን የዘገበው ሶከር ኢትዮጵያ ነው፡፡ በናኪ ሆቴል በተደረገው... Read more »
ኢትዮጵያ ቡና የቀድሞ የክለቡ ተጫዋች እና አሰልጣኝ የነበረውን ካሳዬ አራጌን ለቀጣዩ የውድድር ዘመን አሰልጣኝ አድርጎ መምረጡን በይፋዊ ገፁ አስታውቋል። የውድድር ዓመቱን በፈረንሳዊው አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ መሪነት ጀምሮ በገዛኸኝ ከተማ ጊዜያዊ አሰልጣኝነት ሊያገባድድ... Read more »
የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በየዓመቱ የሚያደርገው የስፖርት ጥናት እና ምርምር ጉባኤ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ ቆይቶ ትላንት ተጠናቋል። በጉባኤው ላይ በተለያዩ ስፖርት ዘርፎች ላይ ሳይንሳዊ ጥናት እና ምርምር ያደረጉ ምሁራን ስራዎቻቸውን አቅርበዋል። በአካዳሚው የመሰብሰቢያ... Read more »
የሰው ልጅ ሰፊውን የስሜቱን ክፍል በጥበብ እንደሚገለጥ በጉዳዩ ላይ ትኩረት አድርገው የሚሰሩ ባለሙያዎች ይናገራሉ። በእርግጥም ሙዚቃ፣ ስዕል እና ሌሎች የጥበብ ዘርፎች በሰው ልጅ እያንዳንዱ ድርጊት ላይ ሰፊ ቦታ ይዘው እንመለከታለን። ስለዚህ እንዲህ... Read more »
እኛ ሰፈር ብቻ ከሆነ አላውቅም እንጂ መብራት ኃይሎች ፈረቃው ራሱ የተምታታባቸው እየመሰለኝ ነው። አለ አይደለ! የእኛን ሰፈር ያጠፋው ሰውዬ ለምሳ በወጣበት አንድ ሁለት ብሎ ተጫውቶ ሲመለስ የትኛውን ጠፍቶ እንደቆየና የትኛው ሰፈር ተለቅቆ... Read more »
ወይዘሮ ዝምታወርቅ ነጋሽ ይባላሉ። በሥራዎቻቸው ታዋቂ፤ በብዙዎች ደግሞ የሚመሰገኑ የተቸገረን ረጂ፣ አስተዋይና ታታሪ እናት ናቸው። እኔም ይህንን ይዤ ነበር ከእርሳቸው ዘንድ ብዙ የህይወት ተሞክሮ እንዳለ በማሰብ ያሉበት ድረስ ያመራሁት። እውነትም ካሰብኩት በላይ... Read more »
ይህ አምድ በተለያዩ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዜጎች ነፃ አስተያየታቸውን የሚሰጡበት ነው። በዓምዱ ላይ ሚወጡ ጽሁፎች የዝግጅት ክፍሉን አቋም አያመለክቱም። በአሁኑ ወቅት በአገር አቀፍ ደረጃ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ስርጭት ምጣኔ በከተማ፣ በገጠር፣በጾታና በተለያየ... Read more »