በአምስት ቢሊዮን ብር ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የመስሪያ ቦታ ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የሚገለገሉበት ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የመስሪያ ቦታ (የክ ላስተር ማዕከል) በአምስት ቢሊየን ብር ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ። በአስተዳደሩ የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተ ዳደር ኤጀንሲ... Read more »

የሞጆ የደረቅ ወደብና ተርሚናልን ወደ ሁለገብ የሎጂስቲክስ ማዕከልነት ለማሳደግ ጥረት እየተደረገ ነው

በ150 ሚሊዮን ዶላር የማስፋፊያ ስራ እየተከናወነ ይገኛል አዳማ ፦ በኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ከአለም ባንክ በተገኘው 150 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ የሞጆ የደረቅ ወደብና ተርሚናልን ከወደብነት ወደ ሁለገብ የሎጂስቲክ አገልግሎት ማዕከልነት... Read more »

“ኢትዮጵያ ሰላም እንዳትሆንና እንዳትለማ የሚደረገውን የውጭ ጫና ወጣቱ አንድ በመሆን መመከት አለበት” የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ሰላም እንዳትሆንና እንዳትለማ የሚደረገውን የውጭ ጫና ወጣቱ አንድ በመሆን መመከት እንደሚገባ የውጭ ጣልቃ ገብነትን ለማውገዝና 2ኛውን ዙር የውሃ ሙሌት ለመደገፍ የወጡ የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች አስታወቁ ፡፡ ‹‹ድምጻችን ለነጻነታችን... Read more »

የ”አዳማ-አዋሽ” የፍጥነት መንገድ የመጀመሪያው ምዕራፍ ግንባታ ተጀመረ

አዳማ:- የኢትዮጵያ-ጅቡቲ ትራንስፖርት ኮሪደር አካል የሆነው የአዳማ-አዋሽ የፍጥነት መንገድ ምዕራፍ አንድ አዳማ- አዋሽ የመጀመሪያው ምዕራፍ 60 ኪ.ሜ ግንባታ ስራን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ትናንት በይፋ አስጀመሩ፡፡ በግንባታው ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ላይ እንደተገለፀው፣... Read more »

የማትንበረከክ የማታሸበርክ – ኢትዮጵያ

ባለመሰንቆው ዘለቀ ጫንያለው ትላንት የሰርግ ሥነሥርዓት ላይ እንዲታደም ቀደም ሲል የደረሰው ጥሪ ቢኖረውም አዲስ አበባ ስታዲየም ከሚካሄደው መርሐግብር ግን የሚበልጥበት አልነበረም፡፡ ምክንያቱም በዚህ የሚካሄደው መርሐ ግብር ስለአገር ክብርና ነፃነት በመሆኑ ከየትኛውም ጉዳይ... Read more »

“ሰውም፣ ምድሪቷም አረንጓዴ መልበስ አለባቸው” – ድምጻዊ ታሪኩ ጋንካሲ

 በዘፈኑ የሰው ልጅ ፍቅርና አንድነትን ሰብኳል። በዘፈኑ ብዙዎችን አስጨፍሯል፤ አስደስቷል፤ አስተምሯል፤ አስገንዝቧል። በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ አካባቢ ተወልዶ ያደገው ድምጻዊ ታሪኩ ጋንካሲ “ዲሽታግና“ በሚለው ዘፈኑ ይታወቃል። በሁለት ወር ውስጥ ስድስት... Read more »

የኢትዮጵያ ሳምንት መከበር ዜጎች አገራቸውን የበለጠ ለማወቅ መነሳሳት መፍጠሩ ተገለጸ

ከዝግጅቱ ከ3 ሚሊዮን 350ሺ ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተጠቆመ አዲስ አበባ፡- ‹‹የኢትዮጵያ ሳምንት›› መከበር ዜጎች አገራቸውን የበለጠ ለማወቅ ጉጉትና መነሳሳት መፍጠሩን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ አለማየሁ ጌታቸው ገለጹ። ከዝግጅቱ... Read more »

የተሻለ ህብረተሰብ ለመገንባት አንባቢ ትውልድ መፍጠር እንደሚገባ ተጠቆመ

 ድሬዳዋ:- የተሻለ ህብረተሰብ ለመፍጠር አንባቢ ትውልድ መፍጠር እንደሚገባ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። ‹‹መጽሐፍት ለእውቀት ገበታ፤ መዛግብት ለዘመን ትውስታ!›› በሚል መሪ ሀሳብ በድሬዳዋ ከተማ የመፅሐፍት አውደ ርእይ፣ ሽያጭና የፓናል ውይይት አካሄደ ። በመጽሐፍት አውደ... Read more »

‹‹ኢትዮጵያን ጨምሮ በሰብዓዊ መብት ስም አንገታቸው በገመድ የሚጎተቱ አገሮች ዕጣ ፈንታቸውን በራሳቸው የሚወስኑበት ጊዜ ሩቅ አይደለም›› – አምባሳደር ጥሩነህ ዜና የቀድሞው የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያን ጨምሮ በሰብዓዊ መብት ስም አንገታቸው በገመድ የሚጎተቱ የሶስተኛው ዓለም አገሮች ሕዝቦች እጣ ፈንታቸውን በራሳቸው የሚወስኑበት ጊዜ ሩቅ እንደማይሆን የቀድሞው የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ጥሩነህ ዜና አስታወቁ፡፡ አምባሳደር ጥሩነህ፣... Read more »

የማሊ አዲሱ የሽግግር ፕሬዚዳንትና ቀጣይ የቤት ስራዎቹ

ማሊ በሙስና፣ በምርጫ ብዛት ፣ በአማፅያንና ህዝባዊ ተቃውሞ ስትናጥ ቆይታለች።እ.ኤ.አ. በመስከረም ወር 2013 ስልጣን የያዙት ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ቡባካር ኬታ በሀገሪቱ የተቀጣጠለውን ህዝባዊ አመፅ በመጋፈጥ አንድ ማድረግ አለመቻላቸውን አረጋግጠው በነሐሴ 2020 በመፈንቅለ መንግስት... Read more »