
አዲስ አበባ:- የሩሲያ ጦር ስትራቴጂያዊ ፋይዳዋ ከፍተኛ ነው የተባለችውንና ምስራቃዊቷን የዩክሬን ከተማ ሊማንን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን አረጋገጠ፡፡ የሩሰያ ጦር በዩክሬን ምሥራቃዊ ክፍል ዶንባስ ክልል የሚያደርገውን የማጥቃት ዘመቻ አጠናክሮ በመቀጠል የሊማን ከተማ ሙሉ... Read more »

እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ በቅርስ ጥናት ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር ሆነው ሲሰሩ ነበር። በነበረው ግጭት ምክንያት ግን እዚያ ማስተማሩን መቀጠል አልቻሉም። ይሁንና ስራውን ሳያቋርጡ በተለይ ሦስተኛ ዲግሪ የሚያጠኑትን በማማከር ላይ... Read more »

ተማሪዎች ነቃ፤ እናቶች እፎይ ያሉበት – የተማሪዎች ምገባ ድህነት ከሚፈትናቸው የዓለም አገሮች ውስጥ ኢትዮጵያ አንዷ ናት። ብዙዎች መሰረታዊ ፍላጎታቸውን ማሟላት የማይችሉበት ሁኔታ አለ። በተለይም ከመሠረታዊ ፍላጎቶች መሟላት ጋር ተያይዞ የሚያጋጥመው ችግር በቀላሉ... Read more »

በተደራጀና በተቀናጀ አሰራር የታገዘ ባይሆንም የጓሮ አትክልት ልማት(የከተማ ግብርና) ለከተሞች አዲስ አይደለም። ለምግብነት የሚውል የአትክልት ልማት በስፋት ባይስተዋልም፣ ለባህላዊ ህክምና የሚያገለግሉ እንደ ጤናአዳም፣ ዳማከሴ፣ ለመአዛነት የሚያገለግሉ እንደ ጠጅ ሳር፣ አርቲ እንዲሁም ለምግብ... Read more »

የፋሽን ዋንኛ መገለጫ ከሆኑ ጉዳዮች አንዱ ወቅታዊነቱ ነው። ወቅትን እየጠበቁ ሽክ ማለት፣ የአየር ሁኔታንና ተለምዷዊ ጉዳዮችን በማገናዘብ በፋሽን መድመቅ የዘመነኞች የተለመደ ተግባር ነው። እከሌ ፋሽን ተከታይ ነው፣ እገሊት ከፋሽን ጋር ቅርበት አላት... Read more »

ሰሞኑን ማህበራዊ ሚዲያው በአማራ ክልል በሚካሄደው ዘመቻ ዙሪያ ባለ ክርክር ተወጥሮ ከርሟል። መንግስት ዘመቻው ህግን የማስከበር ነው ሲል ይህን የሚቃወሙ ሀይሎች ደግሞ መንግስት የያዘው ፋኖን ማሳደድ እና ትጥቅ ማስፈታት ነው የሚል ክርክር... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ መንግሥት ለነዳጅ የሚሆነውን ወጪ ለመሸፈን የሚያስችለውን አማራጭ ማስፋት እንዳለበት በዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል መምህር የሆኑት ዶክተር ደም መላሽ ሀብቴ ገለጹ። የአሁኑን አይነት ዓለማቀፍ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪዎች እንደኢትዮጵያ ያሉ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ እያከናወነ ባለው የቅድመ ዝግጅት ሥራ ለዋናው ውይይት ጠቃሚ ግብዓቶችን እንዳገኘ አስታወቀ። የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ዮናስ አደዬ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ኮሚሽኑ ከተቋቋመበት... Read more »

አዲስ አበባ፡- በሲሚንቶ ምርት እና የግብይት ሰንሰለት ላይ የታዩ ችግሮች ዘላቂ መፍትሔ ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን የማዕድን ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጅነር ታከለ ኡማ፤ በሲሚንቶ ምርትም ይሁን የግብይት ሰንሰለት ላይ ችግሮች መኖራቸው የተረጋጋ... Read more »

• ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል ከ1 ነጥብ 87 ቢሊዮን ብር በላይ ተልኳል • ከ400ሺ በላይ ሊትር ነዳጅ ተጓጉዟል • ሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ 223 የአየር በረራ ተካሂዷል አዲስ አበባ፡ ለትግራይ ሕዝብ ሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል... Read more »