ኔታንያሁና ፑቲን በእስራኤል ጉዳይ

የራሺያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ከቀናት በፊት በሞስኮ የተገናኙ ሲሆን፤ ሁለቱ መሪዎች ቀደም ብለው በተደጋጋሚ ስለ ሶሪያ ጉዳይ ሲወያዩ ነበር። አሁን ላይ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቤንጃሚን ኔታንያሁ በሁለቱ መሪዎች መካከል... Read more »

የአልጄሪያው ፕሬዚዳንት የሥልጣን ዕድሜ አከተመ

የ82 አመቱ አዛውንት የአልጄሪያው ፕሬዚዳንት አብዱላዚዝ ቡተፍሊካ ህዝባዊ ተቃውሞ ከበረታባቸውና የሠራዊታቸውን ድጋፍ ካጡ በኋላ ስልጣን በመልቀቅ የአገሪቱን ዜጎች በይፋ ይቅርታ ጠይቀዋል። ላለፉት 20 ዓመታት በስልጣን ላይ የቆዩት ቡተፍሊካ ተቃውሞ ቢበረታባቸውም ለአምስተኛ ጊዜ... Read more »

አነጋጋሪው የጀማል ካሾጊ ግድያ አዲስ መልክ ይዟል

  መቋጫ ያላገኘው የጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ ግድያ በየጊዜው ያልተሰሙ አዳዲስ ክስተቶችን እያስተናገደ በአነጋጋሪነቱ መቀጠሉን አልጀዚራ ዘግቧል:: የሳውዲ ዓረቢያ መንግሥት ከግድያው ጋር በተያያዘ እጃቸው አለበት፤ ወንጀሉን ፈጽመዋል በሚል የጠረጠራቸውን 11 ኃላፊዎች ለፍርድ ማቅረቧ... Read more »

በቱርኩ አካባቢያዊ ምርጫ የኤርዶጋን ፓርቲ ፈተና ገጥሞታል

በፕሬዚዳንት ረሲብ ጣይብ ኤርዶጋን የሚመራው ገዥው ፓርቲ በመዲናዋ አንካራ በቱርክ የአካባቢያዊ ምርጫ መሸነፍ ተሰምቷል:: እሁድ ዕለት በመዲናዋ በተካሄደው ምርጫ የኤርዶጋኑ የፍትህና ዴሞክራሲ ፓርቲ በተቃዋሚው የህዝቦች ሪፐብሊካን ፓርቲ ብልጫ የተወሰደበት መሆኑን አናዶል የተሰኘው... Read more »

በሳይክሎን ልባቸው የተሰበረው ሞዛምቢካውያን

ሳራ ፍራንሲስኮ በሳይክሎን ከተጠቁ ሞዛምቢካውያን አንዷ ናት:: የደረሰባት አደጋም ከፍ ያለ እንደሆነ ትናገራለች:: እርሷ እንደምትለው ከአደጋው ክስተት በኋላ ባሏ፣ እናቷና ስድስት ወንድምና እህቶቿ የት እንደደረሱ ማወቅ አልቻለችም:: በዚህም በከፍተኛ ተስፋ መቁረጥና ኀዘን... Read more »

የሳዑዲ-ኤምሬቶች ጥምር ኃይል ሕፃናትንለውትድርና መልምሏል ተባለ

በየመን ጦርነት ውስጥ የአብዱራቡ መንሱር ሃዲን ‹‹መንግሥት›› በመደገፍ እየተሳተፈ የሚገኘው የሳዑዲ-ኤምሬቶች ጥምር ኃይል ሕፃናትን ለውትድርና መልምሎ እያዋጋ እንደሚገኝ አልጀዚራ የቴሌቪዥን ጣቢያ ይፋ ባደረገው መረጃ አመልክቷል። ጣቢያው ከጥምር ኃይሉ የምልመላ ጣቢያ አገኘሁት ያለው... Read more »

የቡተፍሊካ መልቀቅ የአልጀሪያውያንን ጥያቄ ይመልስ ይሆን?

የአልጀሪያው ፕሬዚዳንት አብደል አዚዝ ቡተፍሊካ አራተኛው ዙር የሥልጣን ዘመናቸው ከሚያበቃበት ከሚያዝያ 20 ቀን 2011 ዓ.ም በፊት ሥልጣናቸውን እንደሚለቅቁ ከፕሬዚዳንቱ ቢሮ የወጣው መረጃ አመልክቷል። ‹‹አልጀሪያ ፕሬስ ሰርቪስ›› (Algeria Press Service) የተባለው መንግሥታዊ የዜና... Read more »

የግድቡ ግንባታ በውጭ መገናኛ ብዙኃን እይታ የህዳሴ ግድብ እአአ በ2020 ሀይል ማመንጨት ይጀምራል (ሮይተርስ) የኢትዮጵያ የውሃ፣ መስኖ ኤሌክትሪክ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለን ምንጭ አድርጎ ሮይተርስ እንደዘገበው እአአ በታህሳስ 2020 ግድቡ ሀይል... Read more »

“አፍሪካ በበሽታ ምክንያት በየዓመቱ ሁለት ነጥብ አራት ትሪሊዮን ዶላር ታጣለች” – የዓለም ጤና ድርጅት

የዓለም ጤና ድርጅት በኬፕ ቨርዴ እያካሄደ ባለው ሁለተኛው የአፍሪካ የጤና ፎረም ላይ ባወጣው ሪፖርት አፍሪካ በበሽታ ምክንያት በየዓመቱ 2 ነጥብ 4 ትሪሊየን ዶላር እንደምታጣ ገልጿል፡፡ የኦል አፍሪካን ዘገባ እንደሚያመለክተው እ.አ.አ. በ2015 በ... Read more »

ፌስቡክ የጽንፈኝነት አመለካከት ያላቸውን ሊያግድ ነው

የፌስቡክ ድርጅት የነጮችን ብሔርተኝነትና መለያየትን የሚያሞግሱና የሚደግፉ ፅሑፎችን ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ከፌስቡክና ከኢንስታግራም ገፆች እንደሚያግድ አሳወቀ።  ትልቁ የማህበራዊ ሚዲያ ፌስቡክ በኒውዝላንድ የተፈጸመውን ድርጊት በማውገዝ የሽብርተኝነትና የጽንፈኝነት ይዘት ያላቸውን ይዘቶች ከድህረገፁ ላይ ለመለየትና... Read more »