ጤፍን ለማምረት ኬሚካል ማዳበሪያን የሚተካ ደቂቅ አካል ተገኘ

አዲስ አበባ፡- በኬሚካል ማዳበሪያ ምትክ ደቂቅ አካላትን በመጠቀም ጤፍ ማምረት መቻሉን የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ፤ በኬሚካል ማዳበሪያ ምትክ ደቂቅ አካላትን በመጠቀም ጤፍ ለማምረት የሚያስችል ምርምር ተገኝቷል።... Read more »

80 የፌዴራል ተቋማት ለቢሮ ኪራይ አንድ ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ወጪ ያወጣሉ

የቤቶች ኮርፖሬሽን በበኩሉ ከኪራይ ብቻ በዓመት 549 ሚሊዮን ብር ሰብስቧል አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ተቋማት አብዛኛዎቹ የራሳቸው ህንፃ የሌላቸው በመሆኑ በዓመት ለቢሮ ኪራይ አንድ ቢሊዮን የሚጠጋ ብር እንደሚከፈል የገንዘብ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በቀድሞ ስሙ... Read more »

ኮሚሽኑ ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ከእሳት አደጋ ታድጓል

– ከ230 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወድሟል አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ኮሚሽን በ2011 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማና በኦሮሚያ ልዩ ዞኖች ባጋጠሙት የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች አምስት... Read more »

ኮርፖሬሽኑ ለህንፃ ዕድሳት 100 ሚሊዮን ብር ወጪ ያደርጋል

– በአዲስ አበባ ለግንባታ የሚውል 100 ሄክታር መሬት ይፈልጋል አዲስ አበባ፡- የክላስተር ህንፃዎችን ለማደስ 100 ሚሊዮን ብር ወጪ የማድረግ ዕቅድ እንዳለው የአዲስ አበባ አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ በበጀት... Read more »

ጊዜ ያለፈባቸው ከ200 ሺ በላይ የቫት ማሽኖች በአዲስ ቴክኖሎጂ ሊቀየሩ ነው

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ የሚገኙ ከ200 ሺ በላይ የሚሆኑ የቫት (ካሽ ሬጂስተር) ማሽኖች ጊዜ ያለፈባቸውና ለማጭበርበርም ክፍት በመሆናቸው በአዲስ ቴክኖሎጂ ሊቀይራቸው ጥረት እያደረገ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስቴር እና የገቢዎች ሚኒስቴር ከክልል... Read more »

በሐዋሳ ያለው ኮማንድ ፖስት ቢነሳም ችግር እንደማይገጥም ተገለፀ

ሀዋሳ:- በደቡብ ብሔር፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ዋና ከተማ የሆነችው የሀዋሳ ከተማ አሁን አስተማማኝ ሰላም ላይ የምትገኝ በመሆኑ ኮማንድ ፖስቱ ቢነሳም ችግር እንደማይከሰት ተገለጸ። የሀዋሳ ከተማ ኮማንድ ፖስት ኃላፊ ኮሎኔል ተክለብርሃን ገብረመድህን እንደገለጹት፤... Read more »

ልጓም ያጣው የስደተኞች የባህር ላይ እንግልትና ህልፈት

በዓለም ላይ ሰዎች የተሻለ ኑሮ ፍለጋ፣ ለትምህርት፣ ለጉብኝት፣ ለንግድ ለመሳሰሉ ምክንያቶች በህጋዊ መንገድ ከአንዱ አገር ወደ አንዱ አገር ይዘዋወራሉ። በአንጻሩ፤ በ21ኛው ክፍለ ዘመን በአገር ውስጥ በሚፈጠር የእርስ በእርስ ጦርነት ሳቢያ ከሚደርስባቸው አደጋ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በጃፓንየቶሺባን ኩባንያ ጎበኙ

አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጃፓን የቶሺባ ኢነርጂ ሲስተም ሶሉሽንስን መጎብኘታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲካድ 7 ጉባኤ ላይ መሳተፋቸውም ታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር... Read more »

ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ መቼ እንደሚሰጥ አሳወቀ

አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ የሚሰጥበትን ቀን ይፋ ማድረጉን የፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፕሬት ዘግቧል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለብሮድካስቲንግ ኮርፕሬቱ በላከው መግለጫ፤ ቀደም ብሎ ቦርዱ... Read more »

”ኢመደበኛ አደረጃጀቶች ሥርዓት ካልተበጀላቸው ለአገር ከፍተኛ አደጋ ይሆናሉ‘ ዶክተር የሺጥላ ወንድሜነህ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር

አዲስ ዘመን።- የአገር ሽማግሌዎች፣ የተለያዩ የሃይማኖት አባቶች፣ በየአካባቢው ያሉ በግለሰብ የሚመሩ የወጣት ኢመደበኛ አደረጃጀቶች ተቋማዊ እንዲሆኑ ስርዓት ካልተበጀላቸው ለአገር ከፍተኛ አደጋ እንደሚሆኑ ተጠቆመ። የፖለቲካል ሳይንስ ምሁሩ ዶክተር የሺጥላ ወንድሜነህ ከአዲስ ዘመን ጋር... Read more »