የቴክኒክና ሙያ ተቋማት በአገራዊ የልማት እንቅስቃሴ ውስጥ እያበረከቱት ያለው አስተዋፅኦ የጎላ ቢሆንም ከጥራት ችግር አለመላቀቃቸውን የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስለጠና ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ክብረት እንደተናገሩት በአገሪቱ በሚገኙ... Read more »
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጄዳ ከሚገኘው የኢፌዲሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት፣ ከሚመለከተው የሳኡዲ አረቢያ መንግስት እና ከዓለም አቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) ጋር በመተባበር በሳኡዲ አረቢያ ጂዛን አካባቢ ያለመኖሪያ ፈቃድ ይኖሩ የነበሩ 600... Read more »
የኬንያ ፖሊስ እንዳስታወቀው የሀገሪቱን ፕሬዝዳንት ጨምሮ ሰባት ባለስልጣናትን እየመሰሉ በተለያዩ አካባቢዎች ባለሀብቶችን ያጭበረብሩ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ውለዋል፡፡ ቢቢሲ የኬንያ አካባቢያዊ መገናኛ ብዙኃንን ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው ከተጠርጣሪዎች አንዱ ለአንድ ኩባንያ ባለቤት በመደወልና... Read more »
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በ46ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ በዛሬው እለት ወደ ጅቡቲ ተጓዙ። ስብሳባው የካቲት 20 እና 21 ቀን 2011... Read more »
የጉምሩክ ኮሚሽን ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር ተያይዞ የተንዛዙና ጊዜ ይወስዱ የነበሩ 9 ጉዳዮችን በመለየት ማሻሻያ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ በዛሬው ዕለት ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር እየተካሄደ ባለው የምክክር መድረክ በጊዜ አጠቃቀምና በወጪ ላይ ውጤት ያመጣሉ... Read more »
415 ኢትዮጵያዊያን ከፑንትላንድ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽ/ቤት በድንበር በኩል በዛሬው እለት ወደ አገራቸው እንደሚመለሱ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በህገ ወጥ ደላሎች በመታለል በፑንትላንድ አድርገው በቦሳሶ በኩል ባህር አቋርጠው ወደ የመንና ሳኡዲ አረብያ... Read more »
በተለያዩ ምክንያቶች ግንባታው የተጓተተውን የሞጆ ሃዋሳ የፍጥነት መንገድን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። ከሞጆ ተነስቶ ሀዋሳ ከተማን መዳረሻው የሚያደርገው የፈጣን መንገድ ፕሮጀክት በ2008 ዓ.ም ነበር ግንባታው የተጀመረው።201 ኪሎ... Read more »
ፍርድ ቤቱ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በፈጸሙ ተጠርጣሪዎች ላይ በምስክርነት የቀረቡ ግለሰቦችን ፎቶ በማንሳት በማህበራዊ ድረ ገጽ ሲለጥፉ በቁጥጥር ስር ውለዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች የጠየቁትን የዋስትና ጥያቄ ተቀበለ። ተጠርጣሪዎቹ በፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት... Read more »
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ የ6 ወራት የስራ አፈጻጸምን ለጨፌ ኦሮሚያ ያቀረቡ ሲሆን፣ በሪፖርታቸው የመሬት ወረራና ሕግ ወጥ ግንባታን ለመከላከል ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ገልጸው፣ ህዝቡ የሕግ የበላይነትን የማስከበር ሂደት ውስጥ... Read more »
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ህይወት ማለፉን በኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ ደህንነት ቁጥጥ የስራ ሂደት ባለሙያ ኮማንደር ንጉሴ ግርማ ገልፀዋል። ትላንት ምሸት በምስራቅ ወለጋ ወደ ነቀምቴ ከተማ... Read more »