በህገ ወጥ ግንባታዎች ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ህግን መሰረት ያደረገ ነው – የኦሮሚያ ክልል

በህገ ወጥ ግንባታዎች ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ህግን መሰረት ያደረገ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ሚልኬሳ ሚደግሳ ተናገሩ። በጉዳዩ ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የቢሮ ሃላፊው ሰሞኑን እየተወሰዱ ያሉ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ የሶማሊ ላንድ ፕሬዝዳንት ሙሴ ቢሂን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር  ዐቢይ  አህመድ  የሶማሊላንድ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲንና ልዑካቸውን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ሁለቱ ወገኖች በሀገራቱ መካከል ያለውን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ይበልጥ ስለማጠናከር፣ በሶማሊላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ደኅንነት ስለማስጠበቅና በሰላምና ደኅንነት... Read more »

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ  ለደግ የአዋላጅ ነርሶች ማሰልጠኛ ኮሌጅን ጎበኙ ክብርት ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የእናቶችና ህጻናት ሞትን ለመቀነስ የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 የካቲት ሆስፒታል ገባ ብሎ የተቋቋመውን... Read more »

በኦሮሚያ ክልል ለመጣው አንጻራዊ ሰላም የህብረተሰቡ ተሳትፎ ከፍተኛ እንደነበር ተገለጸ

በኦሮሚያ ክልል ለመጣው አንጻራዊ ሰላም የህብረተሰቡ ተሳትፎ ከፍተኛ እንደነበር የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ/ኦዲፒ/ ማእከላዊ ኮሚቴ  የባለፉትን  ስድስት ወራት የስራ አፈፃፀሙን በገመገመበት ወቅት ገለጸ። ፓርቲው በግምገማው የህግ የበላይነት በመረጋገጥና በክልሉ የተሰሩ የልማት ስራዎች አፈጻጸማቸው... Read more »

አቶ ኢሳያስ ዳኘው ከ44 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ በሚሆን የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው

አቶ ኢሳያስ ዳኘው ከ 44 ነጥብ 5 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ በሚሆን ከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሰረተባቸው። ተከሣሽ በኢትዮ ቴሌኮም የኤን ጂ ፒ ኦ ዳይሬክተር ሆነው ሲሰሩ የተጣለባቸውን ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊነት... Read more »

የጎዳና ተዳዳሪዎችን መልሶ ለማቋቋም ህዝቡ እገዛ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ

የጎዳና ተዳዳሪዎችን ማንሳትና መልሶ የማቋቋም ፕሮግራምን በመደገፍ ህዝቡና ባለድርሻ አካላት ማህበራዊ ሃላፊነታቸውን በመወጣት እገዛ እንዲያደርጉ የአዲስ አበባ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ጥሪ አቀርቧል፡፡ ቢሮ ጥሪውን ያቀረበው በአስከፊ የኑሮ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ የህብረተሰብ... Read more »

የከተሞች ፎረም ማጠቃለያ ተካሄደ

ከየካቲት 9-13/2011 ዓ.ም ጅግጅጋ በሚገኘው የሱማሌ ክልል ቤተመንግስት በተካሄደው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም አንድ አካል የሆነው የፓናል ውይይት ማጠቃለያ ዛሬ ቀርቧል። በማጠቃለያው የከተማ ልማትና ቤቶች ዘርፍ የ10 ዓመት ረቂቅ መሪ የልማት ዕቅድ የቀረበ... Read more »

አትሌት ቀነኒሳ በቶኪዮ ማራቶን እንደማይሳተፍ አስታወቀ

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ እግሩ ላይ ያጋጠመው ጉዳት ቶሎ ሊያገግም ባለመቻሉ በቶኪዮ ማራቶን እንደማይሳተፍ አስታወቀ፡፡ አትሌቱ በውድድሩ ላይ ለመሳተፍ ባለመቻሉ የተሰማውን ሀዘንም ገልጿል፡፡ጤናው ሙሉ ለሙሉ እንዲመለስ ጠንክሮ እየሰራ መሆኑንም ግሎባል ስፖርት ኮሙኒኬሽን ዘግቧል፡፡... Read more »

የሶማሊ ላንድ ፕሬዚዳንት ለስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

የሶማሊ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ዛሬ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመን... Read more »

አቶ ሙጅብ ጀማል በቅርቡ በአዲስ መልክ ለተቋቋመው የኢሚግሬሽንና ወሳኝ ኩነቶች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

ከዚህ በፊት የኢሚግሬሽንና ዜግነት ጉዳዮች ዋና መምሪያ እና የፌደራል ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ የተለያዩ የፌደራል ተቋማት ሆነው አገልግሎት ሲሰጡ ነበር፡፡ የሁለቱን ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ የተናበበና የተቀናጀ ለማድረግ በአዲስ መልክ የተቋቋመውን የኢሚግሬሽንና ወሳኝ... Read more »