የአዲስ አበባ ከተማ ሠፈሮች ስያሜያቸውን ያገኙት በተለያዩ ምክንያቶችና አጋጣሚዎች ነው። እነዚህንም በተለያዩ ዘርፎች ከፍሎ በቅደም ተከተል ማየት ይቻላል። በርካታዎቹ የከተማዋ ቀደምት ሠፈሮች ስያሜያቸውን ያገኙት በቤተ-መንግሥቱ ዙሪያ መሬት በጉልት መልክ በተሠጣቸው መሣፍንቶችና መኳንንቶች... Read more »
በጥበብ የአዕምሮ ህሙማንን ማከም በዓለማችን ላይ ዘለግ ያሉ ዘመናትን ማስቆጠሩን የተለያዩ መረጃዎች እና በዘርፉ ላይ የሚገኙ ምሁራን ይጠቁማሉ። ይህን የህክምና ዘዴ ምንነት እና ትርጓሜ የብሪቲሽ የአዕምሮ ህሙማን የአርት ቴራፒስት ማህበር ‹‹ህሙማኑን የተለያዩ... Read more »

የመድረክ አጋፋሪዋ ‹‹ዛሬ የተሰባሰብነው ህይወት በአዲስ ትውልድ ላይ ያሳረፈው ማህተም ይፋ ለማድረግ ነው›› ስትል ‹‹ላስብበት›› የተሰኘውን መፅሃፍ ተመርቆ አንባቢያን እጅ የሚደርስበት ይፋዊ እለት መሆኑን አበሰረች። ይህ መፅሀፍ በማህተብነት የመመሰሉ ጉዳይ የትውልዱን ኑረት... Read more »

ታዋቂ ጋዜጠኛ አቶ ሙሉጌታ ሉሌ አዘውትረው ≪ ዓይን ውበት ይወድዳል≫ የሚል ብሂል ነበራቸው። እኔም ከእርሳቸው ሐሳብ በመጋራት ስለመስከረም ወር ውበት እንዲህ እላለሁ። ክረምት እንዳለፈ መስከረም ሲጠባ፤ ለሦስት ወራት እድሜ ውኃ ተቀልባ፤ ለመለመች... Read more »
እንደ አዲስ ለህትመት በበቃው “ስምንተኛው ጋጋታ” ልብ ወለድ በባለሙያ እይታ። ሰይጣንን በአካል በልቦለድ ውስጥ መቅረፅ በ“ዘመናዊ” ስነጽሑፋችን አልተለመደም። በተለይ በ“መደበኛው ልቦለድ” ሰይጣንን ገፀባሕርይ አድርጐ መሳል እንግዳነት አለው። ነገር ግን አንዳንዶች ደፋር ተንታኞች... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በጽህፈት ቤታቸው የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን ጋብዘው ሙያዊ ስልጠና እና ውይይት ማድረጋቸው የሚታወስ ነው። ጥበብ በማኅበረሰቡ ዘንድ ያለው አስተዋጽዖ ላይ ከመምከራቸው ባሻገር አርቲስቶች በሙያቸው በማኅበረሰቡ ዘንድ ያለውን ጉድፍ የማሳየት፤... Read more »

የመጽሐፉ ርእስ የታሪክ ቅርስና ውርስ አበበ አረጋይ (ራስ) አሰናጅ አጥናፍ ሰገድ ይልማ የገጽ ብዛት 376 ዘመነ ኅትመት 2011 ዓ ም ኅትመት በአርቲስቲክ ማተሚያ ቤት የመጽሐፉ ዋጋ 250 ብር፤ በዶላር 20 መጠኑ ትልቅ... Read more »
የካቲት ወር በ1952 ዓ.ም ነው የተመሠረተው፤ የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር። ማኅበሩ አንድ ብሎ ዛሬ ላይ ያደረሰውን ጉዞ ሲጀምር በተወሰኑ የሥነ ጽሑፍ ሰዎች እንዲሁም ሥነ ጽሑፍ አፍቃሪያን ለእቁብ በመሰባሰብ ነበር። የእቁቡ አላማም መጽሐፍ ለማሳተም... Read more »

የዚህ መጽሐፍ ፀሐፊ ትሬቨር ኖህ ይባላል። በሙያው አዘጋጅ፣ የፖለቲካ ተንታኝ፣ ተዋንያን እና ኮሜዲ ነው፡፡ ይሄ ፀሐፊ የኮሜዲ ሥራውን ማቅረብ የጀመረው በአገሩ በደቡብ አፍሪካ ነበር። ይሄንንም ሥራውን በመቀጠል አሁን በሚገኝባት አሜሪካም በተጽዕኖ ፈጣሪነት... Read more »

ቡሄ ማለት መላጣ (ገላጣ) ማለት ሲሆን፤ ክረምቱ፣ ጭጋጉ፣ ደመናው ተወግዶ የብርሃን ወገግታ ሲታይ የሚከበር በዓል ነው። ሰማይ ከጭጋጋማነት ተላቆ ወደ ብሩህነት ይሸጋገራልና ሳይጠያየቅ የቆየው ዘመድ አዝማድ ወደነበረው ማህበራዊ ህይወቱ የሚመለስበት ጊዜም ነው።... Read more »