አሜሪካ ተፀንሶ ኢትዮጵያ የተወለደ የፈጠራ ስራ

ሀገራችን ኢትዮጵያ በቀደምት የስልጣኔ ስራዎቿ ዓለም ቢያውቃትም፤ እነዛን የስልጣኔ ሥራዎቿን ማስቀጠል ተስኗት ከስልጣኔ እና ከዕድገት በስተጀርባ ዳዴ እያለች ትገኛለች:: የዛሬ 30 እና 50 ዓመት ከሀገራችን በስልጣኔም በምጣኔ ሀብትም የበታች የነበሩት እንደእነ ቻይና፣... Read more »