ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለደግ የአዋላጅ ነርሶች ማሰልጠኛ ኮሌጅን ጎበኙ ክብርት ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የእናቶችና ህጻናት ሞትን ለመቀነስ የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 የካቲት ሆስፒታል ገባ ብሎ የተቋቋመውን... Read more »
በኦሮሚያ ክልል ለመጣው አንጻራዊ ሰላም የህብረተሰቡ ተሳትፎ ከፍተኛ እንደነበር የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ/ኦዲፒ/ ማእከላዊ ኮሚቴ የባለፉትን ስድስት ወራት የስራ አፈፃፀሙን በገመገመበት ወቅት ገለጸ። ፓርቲው በግምገማው የህግ የበላይነት በመረጋገጥና በክልሉ የተሰሩ የልማት ስራዎች አፈጻጸማቸው... Read more »
አቶ ኢሳያስ ዳኘው ከ 44 ነጥብ 5 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ በሚሆን ከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሰረተባቸው። ተከሣሽ በኢትዮ ቴሌኮም የኤን ጂ ፒ ኦ ዳይሬክተር ሆነው ሲሰሩ የተጣለባቸውን ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊነት... Read more »
ከየካቲት 9-13/2011 ዓ.ም ጅግጅጋ በሚገኘው የሱማሌ ክልል ቤተመንግስት በተካሄደው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም አንድ አካል የሆነው የፓናል ውይይት ማጠቃለያ ዛሬ ቀርቧል። በማጠቃለያው የከተማ ልማትና ቤቶች ዘርፍ የ10 ዓመት ረቂቅ መሪ የልማት ዕቅድ የቀረበ... Read more »
የሶማሊ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ዛሬ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመን... Read more »
ከዚህ በፊት የኢሚግሬሽንና ዜግነት ጉዳዮች ዋና መምሪያ እና የፌደራል ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ የተለያዩ የፌደራል ተቋማት ሆነው አገልግሎት ሲሰጡ ነበር፡፡ የሁለቱን ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ የተናበበና የተቀናጀ ለማድረግ በአዲስ መልክ የተቋቋመውን የኢሚግሬሽንና ወሳኝ... Read more »
በማደግ ላይ ባሉ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች ዘላቂ ሠላም ለማስፈን እና ህብረተሰቡን የላቀ ተጠቃሚ ለማድረግ እንደሚሠራ የሠላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የፌዴራልና አርብቶ አደር ልማት ዘርፍ አፈፃፀምና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ... Read more »
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ ከኩዌት ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ሀመድ አል መሻ የሁለቱ ሃገራት ግንኙነትን ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። ወይዘሮ ሂሩት ሁለቱ ሃገራት ረጅም ዘመን ያስቆጠረ ታሪካዊ... Read more »
የአገራዊ የታክስ ንቅናቄው አንድ አካል የሆነዉ የግብር ፍትሃዊነት ትብብር ፕሮጀክት ጽ/ቤት የመክፈቻ ስነ-ስርዓት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በስነስርአቱ ላይ ከ200 በላይ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በገቢዎች ሚኒኒስቴር ስልጠና ተሰጥቷቸዉ በፕሮጀክት ጽ/ቤቱ ታቅፈዉ የማህበረሰቡን የግብር... Read more »
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አዴፓ/ በክልሉ በተለያዩ ምክኒያቶች ለተፈናቀሉ ወገኖች የመጀመርያ ዙር 5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል:: ተፈናቃዮች በዘላቂነት እንዲቋቋሙ ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት እንደሚያደርግም ፓርቲው አስታውቋል። xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ... Read more »