የሐረርጌዋ ጥበበኛ

እንስቷ በሐረርጌ ባህላዊ ልብስ እና ጌጣጌጦች ተውበው ታዳሚውን እያስተናገዱ ነው። ከፊት ለፊታቸው ከቦረና የመጡ ወጣቶች የአካባቢያቸውን ባህል የሚያንጸባርቁ ምርቶችን ለታዳሚው ያስጎበኛሉ። ሌሎች ደግሞ ከቀንድ የተሰሩ መጠጫዎችን እና የተለያዩ አልባሳትን ይዘው ቀርበዋል። ይህ... Read more »