የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለውጥና አንድነት ሁለተኛ ዙር አገር አቀፍ ጉባኤ በቅርቡ ተካሂዷል። በወቅቱም ጉባኤው የአመራሮች ምርጫ ያካሄደ ሲሆን፤ ሼህ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋን ፕሬዚዳንት፣ ሼህ አብዱል ከሪም፤ ሼክ በድረዲን እና ሼክ አብዱላዚዝ አብዱል... Read more »
ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ድል ያጣጣመችበት፤በሌላ መልኩ ደግሞ በሰላም እጦት የተፈተነችበት ነበር ። በገጠማት ከባድ ፈተና የማንባቷን ያህል ለዜጎቿ የተስፋ ብርሀን የሚፈነጥቁ ተግባራትን ለማከናወንም ደፋ ቀና ስትልም ከርማለች። በእነዚህና በሌሎችም ሀገራዊና ወቅታዊ... Read more »
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በተለያዩ የኃላፊነት ቦታ አገልግለዋል። በፌደራል ደረጃም በሚኒስትር ዴኤታነት ከአንድም ሁለት መስሪያ ቤቶችን መርተዋል። በቅርቡ ደግሞ የውጭ ጉዳዮች ኢንስቲትዩትን የመምራት ኃላፊነት ተረክበዋል – የዛሬው የአዲስ ዘመን የ‹‹ወቅታዊ ›› እንግዳ... Read more »
ኢትዮጵያ የኃይል አቅርቦቷን በአስተማማኝ መንገድ ለመገንባት፤ ብሎም ለቀጠናው ሁነኛ የኃይል አማራጭ ለመሆን በአባይ ወንዝ ላይ ግድብ መገንባት ከጀመረች ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ አስቆጥራለች። የዓባይን ውሃ ጥቅም ላይ የማዋሉ ጉዳይ ምንም እንኳን ዘመናትን... Read more »
የለውጡ መንግሥት ወደ መሪነት ከመጣ በኋላ በአገሪቱ የሥልጣን መንበር ላይ ቁንጮ የነበረው ሕወሓት ከፌዴራል መንግሥቱ ጋር የነበረው ግንኙነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሻከረ ሄዶ ጦርነት እስከ መክፈት ደርሷል። ቀድሞም ሕወሓት እየሄደበት ያለው መንገድ... Read more »
ዶክተር ዲማ ነገዎ የተወለዱት ኢሉአባቦራ ውስጥ ከጎሬ ከተማ ወደ 18 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ጉማሮ በተባለች ስፍራ ነው። የልጅነት ጊዜያቸውን ከቤተሰብ ጋር አሳልፈዋል። ቤተሰባቸው በግብርና ሙያ ላይ ኑሯቸውን ያደረጉ ናቸው። በልጅነታቸው በጣም... Read more »
ብርጋዴር ጄኔራል ዋሲሁን ንጋቱ የተወለዱት በቀድሞ የወለጋ ጠቅላይ ግዛት በሆሮ ጉዱሩ አውራጃ በ1933 ዓ.ም.ነበር። የአንደኛ እና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸው በትውልድ አካባቢያቸው በወለጋ አጠናቅቀዋል። በ1953 ዓ.ም. የሆለታ ገነት የጦር ትምህርት ቤትን ተቀላቅለው... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዘጠኝ ወር አፈፃፀም ሪፖርት ባዳመጡበት ወቅት የሰጡት የሥራ መመሪያ ነበር። በወቅቱ ሁሉም የሥራ ኃላፊዎች እታች ድረስ በመውረድ የነዋሪውን ችግር በቅርበት በመረዳት መፍትሄ መስጠት... Read more »
ዶክተር ልደቱ ዓለሙ በኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድህረ ምረቃ ትምህርት ቤት አካዳሚክ ዲን እንዲሁም በዋናነት የኦርጋናይዜሽናል ሊደርሺፕ መምህር ናቸው፡፡ የማስተር ኦፍ አርትስ ሊደርሺፕ ማኔጅመንት ፕሮግራም መሪ ናቸው፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በእንስሳት... Read more »
የተወለዱት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ቢሆንም ያደጉትና የተማሩት አሰላ ከተማ ነው:: እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ የቄስ ትምህርት ቤት ገብተው ፊደል ቆጥረዋል:: የመጀመሪያ ደረጃም ሆነ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት ራስዳርጌ ትምህርት ቤት ነው:: የዘመናዊ... Read more »