
ሳዑዲ አረቢያ ለኡምራ ጉዞ የኮሮናቫይረስ መከላከያ ክትባትን የወሰዱ የውጭ አገር ዜጎች ወደ ቅዱሱ ከተማ መካ እንዲገቡ ልትፈቅድ ነው። ይህንንም ተከትሎ የአገሪቱ ባለሥልጣናት ሃይማኖታዊ ጉዞ ለማድረግ የሚፈልጉ ሰዎችን ጥያቄ መቀበል መጀመራቸው ተገልጿል። የሳዑዲ... Read more »

ሀገራት ሁለት ዓይነት የውጭ ምንዛሪ ግብይት ሥርዓት ሊከተሉ ይችላሉ። አንደኛው በገበያ ፍላጎት የሚመራ ተለዋዋጭ የውጭ ምንዛሪ ግብይት ስርዓት (ፍሎቲንግ ካረንሲ ኤክስቼንጅ ሬት) ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ቋሚ የውጭ ምንዛሪ ተመን ይባላል። ተለዋዋጭ የውጭ... Read more »

በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም እጅግ በተለየ መልኩ በታሪክ ጥቁር መዝገብ ላይ የሚሰፍር መሆኑ በርካቶችን በአንድ ድምፅ ያስማማል። ይህ ወቅት በብዙዎች ዘንድ የሚታወሰው አሸባሪው ሕወሃት በሰሜን ዕዝ የኢፌዴሪ የመከላከያ... Read more »

አባታቸው አርሶ አደር ፀጋ ቱፋ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በያያ ጉለሌ ወረዳ በኖኖና ጮመሪ ቀበሌ ነዋሪዎች በትጉህ አርሶ አደርነታቸው ይታወቃሉ። በማሳቸው ከእህል ጀምሮ የማያመርቱት ምርት ዓይነት አልነበረም። በደን ልማት ሙያውም ተክነውበታል።... Read more »

በተፋሰሶች አካባቢ የተጠናከረ የአካባቢ ጥበቃ ሥራ በመሥራት ከፍተኛ የሀገር ሀብት ወጥቶባቸው የተሰሩ ሜጋ ፕሮጀክቶች (ግድቦች) እና የተለያዩ ብዝሃ ህይወት በውስጣቸው የያዙ ሐይቆችን ከደለል መታደግ እንደሚገባ ተደጋግሞ የሚነሳ ጉዳይ ነው።ደለል ውሃ እንዲይዙ የተሰሩ... Read more »

ኢትዮጵያ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን አብሪት እና ጥቃት ምክንያት ሳትፈልግ ጦርነት ውስጥ ለመግባት ተገዳለች። ጦርነት ደግሞ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውሶች መከሰቱ አይቀሬ ነው። ‹‹ግርግር ለሌባ ይመቻል›› እንደሚባለውም አገር በጦርነት ላይ ስትሆን በተለይም የኢኮኖሚ... Read more »

በዓለማችን በተለይም በሀይማኖት ተቋማት እና በቤተመጽህፍት ውስጥ ብዙ ሺህ ዓመታትን ያስቆጠሩ ታሪካዊ የእጅ ጽሁፎች ይገኛሉ። እነዚህ የእጅ ጽሁፎች በብራና ላይ በእጅ የተጻፉ ሲሆኑ፣በዘመናችን እምብዛም በማይነገሩ ቋንቋዎች የተጻፉ ከመሆናቸው ባሻገር ናቸው። እነዚህን የሰው... Read more »

በመጠንና በገንዘብም ግምቱ ከፍተኛ የሆነ ከዓመታት በፊት በኢንቨስትመንት ስም ወደ ሀገር ውስጥ የገባ ለተለያየ ግንባታ የሚውል የብረት ክምችት የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በ17 መጋዘኖች ውስጥ ማግኘቱን ይፋ ማድረጉ ይታወሳል። በወቅቱ መንግሥት ለኢንቨስትመንት ማበረታቻ... Read more »

በመዲናችን ከሚገኙ የጀበና ቡና ቤቶች አብዛኞቹን እየቃኘሁ ነው። ለምለም ቄጤማ በተጎዘጎዘበት ወለል ላይ በረጅሙ ረከቦት ላይ ለአይን የሚሞላ በርካታ ሲኒዎች ተደርድረዋል። ጥቁሩ የሸክላ ጀበና ማንደጃው ላይ ተሰይሟል። የዕጣኑ ጢስ እንደ ጢስ አባይ... Read more »

ካለፉት ሶስት አመታት ወዲህ በማእድን ዘርፉ በተሰሩ በርካታ የሪፎርም ስራዎች ዘርፉ ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ጎልቶ ታይቷል። በተለይ በወርቅ ማእድን በኩል ቀደም ሲል ሲታይ የነበረውን ችግር ሙሉ በሙሉ በመፍታት ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ... Read more »