አዲስ አበባ፦ የሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ውጤታማ እንዲሆን ድጋፉን እንደሚያጠናክር የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት አስታወቀ። ምክር ቤቱ ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የተሰበሰቡና አባላቱን የሚወክሉ አጀንዳዎች ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ማስረከቡን አስታውቋል። ምክርቤቱ... Read more »
– 87 ነጥብ 7 ከመቶ ሕዝብ ከትንባሆ ጋር ተያያዥ ለሆኑ በሽታዎች ተጋላጭ ነው አዲስ አበባ፡- ለጤናማ አኗኗር እንቅፋት የሆኑ የህመምና የሞት አደጋን የሚያስከትሉ ድርጊቶችን መከላከል እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ 87 ነጥብ 7 ከመቶ... Read more »
አዲስ አበባ፡-ኢትዮጵያ የብሪክስ ጠንካራ አባል በመሆን ከጥምረቱ ለመጠቀም አስፈላጊውን ጥረት ማድረግ እንዳለባት ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀልና የደቡብ-ደቡብ ትብብርን በማስተዋወቅ በሚገኙ እድሎችና ተግዳሮቶች ዙሪያ ውይይት ትናንት ተካሂዷል። በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር ኢቨገኒ ተረክሂ በመድረኩ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በወለጋ ዞኖች በሕዝብና መንግሥት የጋራ ጥረት አንጻራዊ ሰላም ማስፈን መቻሉን የዞኖቹ አስተዳዳሪዎች አስታወቁ፡፡ የምሥራቅ ወለጋ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ዋቅጋሪ ነገራ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ቀደም ሲል በተለያዩ የአካባቢው ከተሞችና የገጠር... Read more »
አዲስ አበባ፦ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ወደ ወላጆቻቸው ሀገር በመምጣትና በሀገሪቱ ሁለተናዊ ልማት ዐሻራቸውን በማሳረፍ የታሪክ አካል እንዲሆኑ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባደረጉት ጥሪ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኤሌክትሮኒክስ ነዳጅ ክፍያ ሥርዓት ከተጀመረበት አንስቶ እስካሁን ከ75 ነጥብ 23 ቢሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ልውውጥ መደረጉን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የታለመለት ነዳጅ ድጎማ ፕሮጀክት አስተባባሪ አቶ ሰልማን... Read more »
– ከ23 ሺህ በላይ ግብር ከፋዮች በኤሌክትሮኒክ ዘዴ ክፍያ መፈጸም ችለዋል አዲስ አበባ፡- የዲጂታላይዜሽን አሰራር ሥርዓትን በማሳደግ የግብር አከፋፈል ሥርዓቱ ለማዘመን ትኩረት ተደርጎ እየተሠራ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ባለፉት አስር ወራት 23... Read more »
አዲስ አበባ :- ብልፅግና ፓርቲና ሕወሓት በቅርቡ በራያ የተፈጠረውን ግጭት ዘላቂ ሰላም የማረጋገጥ ሂደት ጋር የሚቃረን እንደሆነ መግባባት ላይ ደረሱ። በብልፅግና ፓርቲና በሕወሓት መካከል የተጀመረው የፓርቲ ለፓርቲ ፖለቲካዊ ውይይት ለሶስተኛ ጊዜ በመቐለ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎን ማሳደግ እንደሚያስፈልግ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ። የክህሎት ልማት ኢንዱስትሪዎች የእውቅና መርሃግብር ትናንት ተካሂዷል። በመድረኩ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር) በመድረኩ ላይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ በረጅም ጊዜ ኪራይና በስጦታ ሰበቦች አርሶ አደሮች ከቦታቸው እንዳይፈናቀሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት አሳሰቡ። ምክር ቤቱ ከትናት በስቲያ ባካሄደው 26ኛ መደበኛ ስብሰባው የገጠር መሬት... Read more »