‹‹የምርት እጥረት የለም፤ በአቅርቦትና ፍላጎት መካከል ግን ልዩነት አለ›› ወይዘሮ ሰርካለም ጌታቸው የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን መልከ ብዙ ገፅታዎች የተላበሰ ነው። ዘመናትን በተሻገረው አገልግሎቱ ሙገሳም ወቀሳም እያስተናገደ ይገኛል። በተለይም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የአዲስ አበቤ ነዋሪዎች ጥያቄ ንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ሆኗል። ወዲህ ደግሞ... Read more »

ስለ ሰላም ሠርተንና ሕመማችንን ሽረን የምንቀራረብባትን አገር እንፍጠር

ዛሬ የከፋኝን ላወራ ልተነፍስ ነው ብዕሬን ከወረቀት ያገናኘሁት። በጣም ከፍቶኛል ውስጤ የገባውን ኀዘን ጮክ ብዬ አልናገር እሪ ብዬ አልቅሼ አይወጣልኝ ነገር ደረቴ ላይ እየተንቀዋለለ መተንፈሻ አሳጥቶኛል። የወገኔን እርም በልቻለው። የእኔ ሰው ሲያለቅስ... Read more »

ሕጻናትን በጦርነት እየማገደ ያለው አሸባሪው ሕወሓት የትግራይ ሕዝብ መሰረታዊ ጠላት ነው!

ለትግራይ ሕዝብ ነጻነት እየታገልኩ ነው በሚል ሽፋን ከ50 ዓመታት በላይ መከራና ዕልቂት ሲዘራ የኖረው አሸባሪው ሕወሓት የሰላም አማራጮችን በመግፋት ሶስተኛ ዙር ጦርነት ከከፈተ አንድ ሳምንት ተቆጥሯል። በእነዚህ ቀናትም ሕጻናትንና ሴቶችን ለጦርነት በማሰለፍና... Read more »

“ግንባር በመዝመትም ሆነ በደጀንነት የአገራችንን ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ ዝግጁ ነን” የአዲስ አበባ ወጣቶች

አዲስ አበባ፡- ግንባር ድረስ በመዝመትም ሆነ ለሠራዊቱ ደጀን በመሆን ለአገራቸው ሉዓላዊነት መረጋገጥ አስፈላጊውን ዋጋ ለመክፈል መዘጋጀታቸውን አስተያየታቸውን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የሰጡ የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች ገለጹ። ከአስተያየት ሰጪዎች መካከል የሆነችው ኃይማኖት ዝናቡ... Read more »

“ፀረ ሰላም ሃይሎችን እምቢ ልንላቸውና ልናወግዛቸው ይገባል” – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፡- ጥላቻና ጦርነት የሚሹ ፀረ ሰላም ኃይሎችን እምቢ ልንላቸውና ልናወግዛቸው ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። የአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር ትናንትና ሲከናወን ከንቲባ... Read more »

ሕወሓት ሶስተኛ ዙር ጦርነት የከፈተው የታሪካዊ ጠላቶቻችንን ምኞት ለማሳካት ነው

አዲስ አበባ፡- በሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀው የሕወሓት ቡድን ለሶስተኛ ጊዜ ጦርነት የከፈተው የታሪካዊ ጠላቶቻንን ምኞት ለማሳካት ነው ሲሉ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ጣሂር መሀመድ ገለጹ። የሀገር... Read more »

ለጤና መድህን አገልግሎት የሚሰበሰበው መዋጮ በባንክ ሥርዓት ውስጥ ሊያልፍ ነው

አዲስ አበባ፤ ለጤና መድህን አገልግሎት ሲባል ከማሕበረሰቡ የሚሰበሰቡ መዋጮዎች በባንክ ሥርዓትና በሌሎች አማራጭ የፋይናንስ አገልግሎት ተቋማት ውስጥ እንዲያልፉ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት የፋይናንስ ተቋማት በተለይም... Read more »

ቡድኑ ሕጻናትን በጦርነት በማሳተፍ የጦር ወንጀል ፈጽሟል

አሸባሪው ሕወሓት ዓለም አቀፍ ድንጋጌዎችን በመጣስ ሕጻናትን ለጦርነት በመመልመል የጦር ወንጀል እየፈጸመ መሆኑን የሕግ መምህርና ጠበቃ የሆኑት አቶ ቸርነት ሆርዶፋ ገለጹ። አቶ ቸርነት ሆርዶፋ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የ1949ኝን የጀኔቫ ስምምነትን ጨምሮ... Read more »

“አሸባሪው ሕወሓት ሶስተኛ ዙር ጦርነት የከፈተው የትግራይ ሕዝብ እንደሚያጠፋው ስለተገነዘበ ነው” – አቶ ከበደ ዴሲሳ የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ

አዲስ አበባ፡- አሸባሪው ሕወሓት ጦርነት የከፈተበት ምክንያት የማሸነፍ ዓላማ ይዞ ሳይሆን ከትግራይ ሕዝብ ጥያቄ ለመደበቅና ሕዝቡ እንደሚያጠፋው ስለተገነዘበ ነው ሲል የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ በወቅታዊ... Read more »

አዲስ ዘመን ነሐሴ 25 /2014

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »