ታላቁን የኢድ ሰላት በኢትዮጵያ ለማካሄድ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተጠናቋል

ታላቁን የኢድ ሰላት በኢትዮጵያ ለማካሄድ የቅድመ ዝግጅት ሥራ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታወቀ። ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ የጎረቤት አገራት የሃይማኖት መሪዎች እንዲሁም በአዲስ አበባና አካባቢዋ የሚኖሩ የማኅበረሰብ ክፍሎች የሚሳተፉበት የታላቁ ኢድ ሰላት ቅድመ... Read more »

ጉባኤው ድብቅ ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦች ሃይማኖቶችን ሽፋን በማድረግ ያልተገባ ድርጊት እንዲፈጸም እያደረጉ መሆኑን ገለጸ

ድብቅ አላማና ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦች ሃይማኖቶችን ሽፋን በማድረግ ያልተገባ ድርጊት እንዲፈጸም እያደረጉ መሆኑን የኢትዮጵያ የሃይ ማኖት ተቋማት ጉባኤ አስታወቀ። ጉባኤው ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ 443ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ... Read more »

የሕወሓት ዳግም የጦርነት ቅስቀሳ በትግራይ ሕዝብ ላይ ተጨማሪ ቀውስ ለመፍጠር ያለመ ነው

አሸባሪው ሕወሓት ቡድን እራሱ የፈጠረውን ችግር አሁንም በኃይል እፈታዋለሁ በሚል የሚያደርገው ዳግም የጦርነት ቅስቀሳና ዝግጅት በትግራይ ሕዝብ ላይ ተጨማሪ ቀውስ ለመፍጠር መሆኑን ራእይ ፓርቲ መሥራችና ሊቀመንበር አቶ ሊላይ ኃይለማርያም ገለጹ፡፡ ቡድኑ በቂ... Read more »

«የኢድ በዓል ትሩፋቶች ከእምነቱ ተከታዮች ባለፈ ለሌሎችም መትረፍ የሚችሉ ናቸው» – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

 ረመዳን በስግደት፣ በጸሎት፣ በደግ ሥራና በእዝነት ወደ ፈጣሪ ቀርቦ በጥሞና የሚያስብበት፣ ሁሉም ራሱን የሚመዝንበት የተባረከ ወቅት ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስተሩ፤ የረመዳን ወር በሕዝበ ሙስሊሙ ዘንድ እጅግ ታላቅ ቦታ ከሚሰጣቸው ወሮች መካከል ቀዳሚው... Read more »

የኢድ አልፊጥር በዓልን በሰላም እና በመረዳዳት ማሳለፍ እንደሚገባ ተገለጸ

ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አልፊጥር በዓልን በሰላም፣ በመከባበር፣ በመተባበር፣ በመቀራረብ እና በመረዳዳት ማሳለፍ እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር እድሪስ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በኢትዮጵያና በተለያዩ የውጭ አገራት ለሚገኙ... Read more »

አዲስ ዘመን ሚያዚያ 24 ቀን 2014 ዓም

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

አሳዛኙ የማራቶን ሽንፈት

ዘመኑ እአአ 1954 ነበር፤ የእንግሊዝ ዋና ከተማ በሆነችው ለንደን የኮመንዌልዝ የወንዶች ማራቶን ውድድር እየተካሄደ ነው:: ቀዳሚው አትሌት ረጅሙን የጎዳና ላይ ሩጫ በአስደናቂ ብቃት ሸፍኖ ውድድሩ ወደሚጠናቀቅበት ስታዲየም ገብቷል:: ርቀቱን ለማጠናቀቅም የ200 ሜትር... Read more »

የአጠናን ዘዴ ለልጆች

ልጆች እንዴት ናችሁ? ሳምንቱስ እንዴት አለፈ? ዓመት በዓልስ እንዴት ነበር? ጥሩ ነበር? ያው ልጆች ዓመት በዓል አልፎ በዚህ ሳምንት ትምህርት ጀምራችኋል:: የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት ትምህርት ሊጠናቀቅ ደግሞ የቀሩት ግዜያት ጥቂት ናቸው:: ታዲያ... Read more »

በ2021 የ10 የእግር ኳስ ሜዳ ያህል ስፋት ያለው ደን በየደቂቃው ይወድም ነበር ተባለ

በፈረንጆቹ 2021 ቢያንስ በትንሹ የ10 የእግር ኳስ ሜዳ ያህል ስፋት ያለው ደን በየደቂቃው ይወድም ነበር ተባለ። ደኑ ቃጠሎን ጨምሮ በተለያዩ መንገዶች ይወድም እንደነበር በግሎባል ፎረስት ወች የተደረገው ጥናት አመልክቷል። በተጠቀሰው ዓመት ውስጥ... Read more »

«በሩሲያ ላይ የተጣሉትን ማዕቀቦች የማንሳት ጉዳይ ከዩክሬን ጋር የሚደረገው ድርድር አንድ አካል ነው» – ላቭሮቭ

በሩሲያ ላይ የተጣሉትን ማዕቀቦች ማንሳት ከዩክሬን ጋር የሚደረገው ድርድር አንድ አካል ሆነው እንደቀጠሉ ናቸው ሲሉ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ተናገሩ። ላቭሮቭ፤ በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ድረ-ገጽ ላይ ለታተመው የቻይናው የዜና... Read more »