
6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከተቋቋመ እንሆ አንድ ዓመት ሊሆነው ጥቂት ጊዜያት ቀርተውታል። ህዝቡ አገር አቀፍ ምርጫውን ተከትሎ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የተወሰኑም ቢሆኑ ከሌሎች ፓርቲዎች ወንበር ያገኙ በመኖራቸው የሞቀ ክርክር... Read more »

ሁለት አስርት አመታትን በተሻገረው የጋዜጠኝነትና የሕዝብ ግንኙነት ሙያዬ እንዳለፉት አራት አመታት በእጅጉ ተፈትኖ አያውቀውም። ለአገራችን ብዙኃን መገናኛዎችም እንደነዚህ አራት አመታት ያለ ፈተና ገጥሟቸው አያውቅም። በተለይ ሙያዊ ስነ ምግባራቸው አክብረው የሚሰሩ ሚዲያዎች በየዕለቱ... Read more »

ይሄ “የ’ኛ” የሚባል ነገር ጉድ እያፈላ ነው። በአዋጅ “የ’ኛ” የሚለው ቀርቶ በ”የ’ኔ” የተተካ እስኪመስል ድረስ “የ’ኛ” የሚለው አደጋ ላይ ወድቋል። ችግሩ “የ’ኔ” እና “የ’ኛ” ተቃርኖ መኖር ብቻ አይደለም፤ ችግሩ ሌሎችም መኖራቸው ነው።... Read more »

ኢትዮጵያ የነጻነትና አንድነቷ ምስጢር የልጆቿ መስዋዕትነት ነው፤ በልጆቿ ደም ደምቃ የተጻፈች፣ በልጆቿ አጥንት የታጠረች፣ በልጆቿ የአርበኝነት ተጋድሎ ጸንታ የኖረች ነች፡፡ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በለውጥ ማግስት የበዓለ ሲመታቸው የመጀመሪያ የፓርላማ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በአማራ ክልል ለመኸር እርሻ 91 ሺህ 776 ኩንታል የበቆሎ እና 40 ሺህ 687 ኩንታል የስንዴ ዘር ለአርሶ አደሩ እየተሰራጨ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የክልሉ የግብርና ጥራትና ደህንነት ባለስልጣን ለ2014/2015 ዓ.ም የመኸር እርሻ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በቀጣይ በሚካሄደው ብሔራዊ ምክክር እያንዳንዱ አጀንዳዎች ላይ የሚሳተፉ ኮሚቴዎችን በድርጅቱ ውስጥ እያቋቋመ መሆኑን የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ሊቀመንበር ዶክተር አብዱልቃድር አደም እንደገለጹት፤ በኢትዮጵያ በቀጣይ በሚካሄደው ብሔራዊ ምክክር እያንዳንዱ አጀንዳዎች... Read more »

አዲስ አበባ፦ኢትዮጵያ አሁን የምትገኝበት ጊዜ የፖለቲካ ሂደቷን ተሻግራ ስለ ልማት እና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ወጣቱ የሚያስብባት አገር ማድረግ ያስፈልጋል ሲሉ ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው ተናገሩ። የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ረዳት... Read more »

ኢትዮጵያ ከአጎዋ ብትታገድም ከአውሮፓ ነጻ የንግድ ስርዓት በሰፊው እንድትጠቀም ተጠየቀ አዲስ አበባ፡- የአውሮፓ ሕብረት ለታዳጊ አገሮች ያዘጋጀውን ከቀረጥ ነጻ የንግድ ስርዓት /EBA/ ልክ እንደአሜሪካው አጎዋ ሁሉ ለፖለቲካ መሳሪያነት እንደማያውለው አስታወቀ። ኢትዮጵያ ከአጎዋ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመንግሥትን በጀት ውጤታማ በሆነ መንገድ ጥቅም ላይ እንዲውልና ፍሪያማ የፋይናንስ አስተዳደር ስርዓት እንዲሰፍን የወጪ ቅነሳ ተግባራዊ እንዲያደርጉ የገንዘብ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ የፌዴራል ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የ2015 በጀት ዓመት... Read more »

አዲስ አበባ:- የኑሮ ውድነት ችግርን ለመፍታት፣ የዜጎችን ገቢ ለማሻሻልና ጠንካራና ተወዳዳሪ ኢኮኖሚ ለመገንባት ምርታማነትን ማሻሻል አስፈላጊ እንደመሆኑ የሀገሪቱን የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ለማሳደግ ትኩረት መስጠቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ... Read more »