የውጭ ምንዛሪ እጥረትን ለመቋቋም ኢኮኖሚውን በሳይንሳዊ መንገድ መምራት

አሸባሪው የህወሓት ቡድን ኢትዮጵያን ለማፍረስ በከፈተው ጦርነት የሀገሪቱ ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ እየተጎዳ ይገኛል፡፡ ቡድኑ የከፈተው ጦርነት ሁለንተናዊ ጦርነት በመሆኑ ዜጎች ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ስነልቦናዊ ጫና ውስጥ እንዲወድቁ የግድ ሆኗል፡፡ ሀገር እንዲህ ያለ ችግር ሲያጋጥማት... Read more »

በሚወድሙ መሰረተ ልማቶች ምክንያት የሚታመመው ኢኮኖሚ

እንደሚታወቀው በጦርነት ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራ ዊና ፖለቲካዊ ኪሳራ እንጂ ትርፍ አይገኝም። ውድመት እንጂ የሚጨምረው አንዳችም ጥቅም የለም። ይህ መሆኑ እየታወቀም ጦርነት የግድ የሚሆንበት ጊዜ አለ። ኢትዮጵያም በአሁኑ ወቅት ተገዳ ወደ ጦርነት ገብታለች። አሸባሪው... Read more »

የካፒታል ገበያ መልካም አጋጣሚ

 የካፒታል ገበያ ኩባንያዎችና ገዥዎች የሚገናኙበትን ፍትሃዊና ቀልጣፋ የግብይት ስርዓት የሚፈጥር ስለመሆኑ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። በአሁኑ ወቅትም የካፒታል ገበያ ለኢትዮጵያ በእጅጉ አስፈላጊና ችግር ፈቺ መሆኑ ታምኖበት ወደ ሥራ ለመግባት አስቸኳይ በሆኑ ጉዳዮች ላይ... Read more »

ለኢኮኖሚው መነቃቃት ጉልህ ድርሻ ያለው የወጪ ንግድ

በቁልቁለት ጉዞ ላይ እየተንደረደረ የነበረው የሀገሪቱ የወጪ ንግድ በአሁን ወቅት የተሻለ መነቃቃት እየታየበት ስለመሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ። በተለይም ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት ከመሆን ባለፈ የዓለም ኢኮኖሚን እያደቀቀ ያለው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ... Read more »

ዘመናዊ የክፍያ ሥርዓት

ዲጂታል ኢኮኖሚ ማለት በዋናነት በዲጂታል ቴክኖሎጂዎች እገዛ የሚገነባ ኢኮኖሚ ማለት ነው። ይህም በግለሰቦች፣ በኩባንያዎች፣ በኮምፒውተሮችና በበይነ መረብ ግንኙነት ወዘተ መካከል በኢንፎርሜሽን እና ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ (አይ.ሲ.ቲ.) የታገዙ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን፣ ስርዓቶችን፣ ግብይቶችን... Read more »

የተሻለ የገቢ ዕድገት ለተሻለ የከተሞች ልማት

ግብር ለአንድ ሀገር እድገት ወሳኝ ነው። ይሁን እንጂ ግብር ከፋዩ በተገቢው መንገድ በታማኝነት ማሳወቅና መክፈል ካልቻለ የታሰበው ዕድገት ሊመጣ አይችልም። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮም በ2013 ዓ.ም ለከተሞች ዕድገት ዋነኛ ሞተር... Read more »

‹‹ሀገራዊ የኢኮኖሚ ለውጦች በተለያዩ መስኮች ተመዝግበዋል››ዶክተር ወንዳፈራሁ ሙሉጌታ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተባባሪ ፕሮፌሰር

ሀገራዊ ኢኮኖሚው ባለፉት አመታት በኮቪድ፣ በአንበጣ መንጋ፣ በጎርፍ አደጋ እና በተለያዩ አካባቢዎች በነበሩ ግጭቶች የተፈተነ መሆኑን እንዲሁም ዓለም ላይ ባለው ሁኔታ በርካታ ሸቀጦች ዋጋቸው መጨመሩን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ከሰሞኑ... Read more »

የኢንተርፕራይዞችን የፋይናንስ አቅም በዘላቂነት ለማሳደግ

የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች መንግሥት ባመቻቸላቸው የማምረቻና የመሸጫ ቦታ ተጠቅመው የተለያዩ ምርቶችን አምርተው ወደ ገበያ በማቅረብ ኅብረተሰቡን እያገለገሉ ያሉበት ሁኔታ አለ፡፡ በዘርፉ የተሰማሩ በርካታ ቁጥር ያላቸው ዜጎችም በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ መሆን ችለዋል፡፡... Read more »

ሐዋላ – ከ200 ሚሊዮን በላይ ስደተኞች መዘከሪያ

ከ20 ዓመት በፊት ‹‹ሪሚታንስ›› ማለትም በውጭ ሀገር የሚኖሩ ዜጎች ለቤተሰቦቻቸው ወይም ለሀገር የሚልኩት የውጭ ሀገር ገንዘብ በግልም ይሁን በማህበር እንዲሁም በሀገርና በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና የተሰጠው እንዳልነበር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መረጃ ያመለክታል።... Read more »

ሀገራዊ በጀትና ወቅታዊ ሁኔታ

የሚኒስትሮች ምክርቤት የ2014 በጀት አመት የፌዴራል መንግሥት ረቂቅ በጀት 561 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል:: ምክርቤቱ ባካሄደው 97ኛ መደበኛ ሥብሰባው ለበጀት ዝግጅቱ ታሳቢ የተደረጉ የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታዎች ተለዋዋጭነት እንደተጠበቀ... Read more »