
አዲስ አበባ፡- አሸባሪው ህወሓት ከኢትዮጵያ ጥቅም በተፃራራ በመቆም ሀገሪቱን ሲበዘብዝ የነበረ የጥቅመኞች ስብስብ መሆኑን ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ አመለከተ። በነውጥ ለማትረፍ የሚንቀሳቀስ እንደሆነም አስታወቀ። ጋዜጠኛ ውብሸት በተለይም ለአዲስ ዘመን እንደገለጸው፤ አሸባሪው ህወሓት ስለ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ወደ አማራ ክልል ሰርጎ የገባው አሸባሪው ህውሓት ታጣቂ ከአማራ ሚሊሻና ልዩ ሃይል አቅም በታች መሆኑን የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ አስታወቁ። በራያ ግንባር ሰርጎ የገባው የአሸባሪው... Read more »

አዲስ አበባ፦ የአማራ ክልል መንግስት በአሸባሪው ህወሓት ላይ ከዛሬ ጀምሮ የተቀናጀ ማጥቃት እንደሚካሄድ አስታወቀ። መላው የአማራ ሕዝብ በአሸባሪው ትህነግ ላይ ክንዱን የሚያሳርፍበት ጊዜው አሁን መሆኑን በመረዳት በአንድነት እንዲቆም ጥሪ አቅርቧል። የክልሉ የሰላምና... Read more »

በአፍጋኒስታን ዋና ከተማ ካቡል በሚገኘው የአገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር መኖሪያ ቤት ላይ ታጣቂዎች ጥቃት ፈጽመው አራት ሰዎች መግደላቸው ተሰምቷል፡፡ በካቡል ከፍተኛ ጥበቃ ይደረግበታል ተብሎ በሚታወቀውና የዲፕሎማቶች መኖሪያ ሰፈር ውስጥ በሚገኘው የሚኒስትሩ ቤት ላይ... Read more »

ባህርዳር:- ግድቡን ከደለል ለመጠበቅ በጥናትና በምርምር ላይ የተመሰረተ ዘመናዊና ውጤታማ አሰራር ከዩኒቨርሲቲዎች እንደሚጠበቅ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ‹‹አንድ እቅድ አንድ ሪፖርት፣ ለተቀናጀ የአባይ ተፋሰስ ልማት››... Read more »

አዲስ አበባ፡- አሸባሪው ህወሓት በምእራብ ትግራይ መተላለፊያ እንዲከፈትለት የሚጠይቀው ከባዕዳን ጋር ወግኖ ኢትዮጵያን ለመውጋት በማሰብ እንደሆነ የልማትና ዴሞክራሲ አማካሪው ዶክተር አለማየሁ አረዳ ገለጹ። ዶክተር አለማየሁ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤ የእርዳታ መንገዶች ባልተከለከሉበትና... Read more »

ጎንደር፡- አሸባሪው ህወሓት በ1968 ትግራይ ውስጥ ሲመሰረት የጎነጎነው ሀገር የማፍረስ ሴራው በኢትዮጵያውያን የተባበረ ክንድ መምከኑን የህግ ባለሙያ፣ ታሪክ አዋቂና የሀገር ሽማግሌው አቶ ባዩ በዛብህ አስታወቁ። አቶ ባዩ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤ አሸባሪው... Read more »

አዲስ አበባ፡- አትዮጵያ በታሪኳም ቢሆን የአይበገሬነት መንፈስ የተላበሰች፤ የሚጭኑባትን አልቀበልም የማለት እንጂ ጎንበስ ብላ የመቀበል ታሪክ እንደሌላት የቀድሞው የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ጥሩነህ ዜና አስታወቁ። የኃያላኑ ሥነ ልቦና ይህን የኢትዮጵያ አይነት... Read more »

አዲስ አበባ ፦መንግስት በትግራይ ክልል ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ የሰብአዊ ድጋፎች ያለ ችግሮች እንዲደርሱ እያደረገ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት የውጭ ቋንቋዎች መገናኛ ብዙሃን ሃላፊ ቢለኔ ስዩም አስታወቁ። ቢለኔ ስዩም... Read more »

አዲስ አበባ ፦ ከሳማንታ ፓወር የነበረን ውይይት ግራ የሚያጋቡ ወይም የሚያወዛግቡ ጉዳዮችን ለማጥራት የሚያስችል እድል የፈጠረ ነው ብለን እናምናለን ሲሉ የሠላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል አስታወቁ ። ወ/ሮ ሙፈሪያት ከትናንት በስቲያ ከአሜሪካው... Read more »