
ከኢትዮጵያ ሰሞንኛ ችግሮች መካከል አንደኛው ድርቅ ነው፡፡ ችግሩን በሶማሌ፣ ኦሮሚያና ሌሎችም አከባቢዎች የተከሰተው ድርቅ፤ ሺዎችን ለችግር፤ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ እንስሳትንም ለሞት የዳረገ ሆኗል። ኢትዮጵያም ችግሩን ለመሻገር በትኩረት እየሠራች ሲሆን፤ ይሄን ክፉ ቀን... Read more »

ኢትዮጵያ ምንም እንኳን የበርካታ ማዕድናት ሃብት ባለቤት ብትሆንም ይህንን ሃብቷን ጥቅም ላይ በማዋል የዜጎቿን ኑሮም ሆነ የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ከማሳደግ አኳያ የተሰራው ስራ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። በተለይም ማዕድንን በዘመናዊ መንገድ በማምረት ወደኢንዱስትሪ... Read more »

የትግራይ ሕዝብ በአሸባሪው ሕወሓት ሴራና አምባገነናዊ አገዛዝ የተነሳ ልጆቹን ለጦርነት እየገበረ ይገኛል። ከዚህም አልፎ ክልሉ በማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎችም ከፍተኛ ኪሳራን እያስተናገደ ይገኛል፡፡ ለመሆኑ የትግራይ ሕዝብ ይህንን ማስቆም ሳይችል ቀርቶ ነው? የሚሉ ጥያቄዎችም... Read more »

የአቤቱታው ጭብጥ የምስራቅ ባሌ ዞን ነዋሪው አቶ በቀለ ወዳጆ የፍትህ ችግር አጋጥሞኛል በማለት ወደ ቢሯችን መጥተዋል። ፍርድ ቤቶች በሕግ ማግኘት የሚገባኝን መብት አሳጥተውኛል በማለት አቤቱታ ይዘው ሲቀርቡ፤ ፍረዱኝ ለማለት ያነሳሳቸው ‹‹ፍርድ ቤቶች... Read more »

በኢትዮጵያ ማዕከላዊ ክፍል የሚገኘው የኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድር ከትግራይ ክልል በስተቀር ከተቀሩት ክልሎች ጋር የሚዋሰን ሲሆን በደቡብ ምስራቅ ከኬንያ ጋርም ይዋሰናል። ከተቀሩት ክልሎች ጋር ሲነጻጸርም በቆዳ ስፋቱ የመጀመሪያውን ደረጃ ይይዛል። በለም መሬትና በአስደናቂ... Read more »

የዴሞክራሲ ተቋማት ተብለው ሥራቸውን በገለልተኝነት እንዲሰሩ ከሚጠበቅባቸው ተቋማት መካከል የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አንዱ ነው። ተቋሙ በተለይም በዜጎች ላይ የሚከሰቱ አስተዳደራዊ በደሎችን በማየትና ከአስፈጻሚ አካላት ጋር በመነጋገር ችግሮች እልባት እንዲያገኙ የሰዎች... Read more »

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሀገረ መንግስቱን አደጋ ላይ በሚጥል ተግባር ላይ ተሳትፏል ያለውን አሸባሪውን ሕወሓት በሽብርተኝነት መፈረጁ ይታወሳል። ፌደራል መንግስት እና የትግራይን ክልል ሲያስተዳድር በነበረው አሸባሪው ሕወሓት መካከል ግጭት ከተጀመረ ከሥምንት ወር... Read more »

የመንገድ ግንባታ የሚከናወነው ለኅብረተሰብ ጥቅም መሆኑ ግልፅ ነው። ማስተር ፕላኑ ሲሰራም ሆነ መንገድ ሲገነባ ማህበረሰቡን የሚያለያዩ እንዲሁም ተሸከርካሪዎች ማዞሪያ ለማግኘት ያለአግባብ ብዙ መንገድ እንዲሔዱ የሚያስገድዱ ይሆናል። ሌሎች አማራጮች ለምን አይኖሩም? የሚሉ እና... Read more »

አዲሱ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ በዋናነት የአሽከርካሪውን ዕድሜ፣ የትምህርት ደረጃና የማሽከርከር ልምድ ማሻሻያ አድርጎበት በሥራ ላይ ውሏል:: የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ለማግኘት የዕድሜ ደረጃ ለሞተር ሳይክል ወይም ለአውቶሞቢል 18 ዓመት፣ ለባለሦስት እግር... Read more »

የሲቪል ማኅበረሰብ ዘርፉን ለማጠናከርና በልማትና ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ውስጥ ሚናቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ለማድረግ በሚያስችል መልኩ እየሠራ የሚገኝና ከዚህ በፊት የነበሩትን ችግሮች በመቅረፍ ሴክተሩ ከመንግሥት ጋር የነበረውን የሻከረ ግንኙነት በመለወጥ በአጋርነት መርህ ላይ... Read more »