በፈጠራ ሥራ ሴቶችን ያገዘች እንስት

በሞያዋ አርክቴክቸር ናት። በዋናነት ሰስተነብል አርክቴክቸርና ኢንቴሪየር ዲዛይን ላይ በተለይ ደግሞ በእንጨት ሥራ ላይ አተኩራ ትሰራለች። በኢጋድ በኩል በተዘጋጀ ውድድር በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚሰሩና አስተዋፅኦ እያደረጉ ያሉ ወጣቶች በሚል በምስራቅ አፍሪካ... Read more »

በፈጠራ ሥራዎቿ ለሴቶች ምሳሌ የሆነችው እንስት

 በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለስምንት ዓመታት በበረራ አስተናጋጅነት አገልግላለች። በዚህም የተለያዩ ሀገራት የመዘዋወር እድል ገጥሟት የውጪውን ዓለም እንቅስቃሴ ምን እንደሚመስል በሚገባ ለመረዳት ችላለች። ይህ ልምድና በውጭ ያየችው ተሞክሮ ወደራሷ ቢዝነስ ፊቷን እንድታዞር ትልቅ... Read more »

 የጥቃት ዘገባዎች ትኩረት ለሴቶች ጤና

ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች የቱንም ያህል በጥቃቱ ቢጎዱ ችግራቸው በአደባባይ እንዲወጣ አይፈቅዱም። ሌላው ቀርቶ በቤተሰባቸው እንዲሰማባቸው እንኳን አይሹም። ብዙ ጊዜ በደላቸውን የግል ምስጢር አድርገው መውሰድ ይቀናቸዋል። ምክንያቱም ማኅበረሰቡ መልሶ እነሱን እንደ ጥፋተኛ የሚቆጥርበት፤... Read more »

‹‹የእናቶች ችግር ሲቀረፍ ልጆች ህልም ኖሯቸው ያድጋሉ›› ጋዜጠኛ ዙቤይዳ አወል

ወላጆች ለልጆቻቸው እኩል ዕድል እየሰጡ ማሳደጋቸው ልጆች የየራሳቸው የወደፊት ህልም እንዲኖራቸው ያደርጋል ብለው ያስባሉ። የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (ኢቢሲ) የማህበራዊ ጉዳዮች አርታኢ ዙቤይዳ አወልም እናቷ ያሳደጓት በዚህ መንገድ ነው። ዙቤይዳ አወል ‹‹ብዙ ልጆች... Read more »

«ሴቶች በራሳቸው ማመን ሲጀምሩ ህልማቸውን እውን ማድረግ ይችላሉ»የኬሚካል መሐንዲስ ቤተልሔም ደጁ

ማንም ሰው ቆሻሻን የሚፀየፍ ቢሆንም የእርሷ ግን የተለየ ነው፡፡ በፍፁም ቆሻሻ ማየት አትፈልግም። ቆሻሻ ካየች ጥላ ከመሄድ ይልቅ ታፀዳለች፡፡ የአካባቢ ጠበቃም ነች፡፡ ደግሞም ገጣሚ ናት፡፡ አካባቢ በተለያዩ ሰው ሠራሽ ምክንያቶች እንዲጎዳ አትፈልግም፡፡... Read more »

 ሴቶችን ወደከፍታ ያወጣል የተባለለት ኤክስፖ

ከኢትዮጵያ ሕዝብ ግማሹን የሚሸፍነው የሴቶች ቁጥር እንደሆነ በተደጋጋሚ ይገለጻል:: ሆኖም የኅብረተሰቡን ግማሽ ያህል ያዙ ይባል እንጂ ተጠቃሚነታቸው እዚህ ግባ የሚባል ነው ለማለት አይቻልም:: በተለይም ከኢኮኖሚያዊ ተሳትፏቸውና ተጠቃሚነታቸው ጋር ተያይዞ የሚነሱ ነገሮች አሁንም... Read more »

 “ሴትን ከጥቃት መከላከል ሀገርን ከውድቀት መታደግ ነው”- ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ሚኒስትር ዴኤታ

በዓለም ጤና ድርጅት አዲስ ትንታኔ መሠረት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሦስት ሴቶች መካከል አንዷ በሕይወቷ ውስጥ አካላዊ ወይም ወሲባዊ ጥቃት ይደርስባታል። በዚህ የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ መሰረት እድሜያቸው 15 እና ከዚያ በላይ የሆኑ... Read more »

‹‹ሴቶች ይችላሉ›› በተግባር

ማህበራቸውን “ሴቶች ይችላሉ” ብሎ ለመሰየም ያበቃቸው ብዙ ቢኖራቸውም የፖሊስና እርምጃው ጋዜጣ አዘጋጅ ሆነው በኖርዌጅያን የወሰዱት ስልጠና ዋናው ነው፡፡ ሰው የየራሱ መክሊት አለው እንደሚባለው ሁሉ ኖርዌጂያን ደግሞ ሴቶች የራሳቸው ዕውቀት አላቸው ይላሉ፡፡ የ‹ሴቶች... Read more »

“ሴቶች ውጤታማ መሆን ካለብን አስፈላጊው ነገር የራሳችን ቁርጠኝነት ነው”ፕሮፌሰር ወርቅአበባ አበበ የሕጻናት ሕክምና ስፔሻሊስት

የተወለዱት ሐረር ቢሆንም እድገታቸው አዲስ አበባ ነው:: ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስም የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በደጅአዝማች ወንድይራድ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጀመሩ:: በትምህርታቸው እጅግ ታታሪና በጣም ጎበዝ ተማሪ ስለነበሩ ከክፍል ብቻ ሳይሆን... Read more »

‹‹ማንኛዋም ሴት ህልሟን ለማሳካት የምትሄድበት የራሷ መንገድ አለ ብዬ አስባለሁ›› እየሩሳሌም ነጋሽ

የዛሬዋ እንግዳችን እየሩሳሌም ነጋሽ አሁን ላይ ‹‹እንቁዋ ታብራ›› የሚል ድርጅት ከፍታ ሴቶችን ለማብቃት እየተጋች ያለች ናት። ቀደም ሲል የብሔራዊ ቡድንና የቡና እግር ኳስ ክለብ ተጫዋችና አሰልጣኝ የነበረች ሲሆን ሴቶች እግር ኳስ ጨዋታ... Read more »