ስምሪቱ ባለፈው ወር አጋማሽ ወደ ተባበሩት መግሥታት ስብሰባ ማዕከል የተላክሁበት ጉዳይ ለእኔ ለየት ያለ ነበር። በተለምዶ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽንን (ኢ.ሲ.ኤ.) በውስጡ በመያዙ በዚሁ ተቋም ወደሚጠራው አዳራሽ ማለት ነው።ሥፍራውን በተደጋጋሚ ለሥራ ሄጄበት ሙያዊ... Read more »
በከተራ ዕለት ከአራት ሰዓት ጀምሮ ከተለያዩ ደብሮች ታቦታት ይወጣሉ፡፡ ታቦታቱ ደማቅ በሆነ ሃይማኖታዊና ባህላዊ ትዕይንት ታጅበው አዘዞ ፣ ባህታ እና አጼ ፋሲለ ደስ መዋኛ ገንዳ ወደሚገኙት ሦስት ጥምቀተ ባህሮች ያመራሉ፡፡ የፋሲለ ደስ... Read more »
መንግሥት ትልቅ ራዕይ ታየው፡፡ በኢትዮጵያ ሚሊኒየም ማግስትም ራዕዩን ዕውን ለማድረግ የመጀመሪያውን የዕድገትና ትራንስፎርሜሸን እቅድ ተግባራዊ አደረገ፡፡ በትራንስፎሜሽን ዕቅዱ አገር ሰከረ፡፡ ህዝብና መንግሥት በጊዜ የለንም መንፈስ እጅና ጓንት ሆነው ወደሥራ ገቡ፡፡ አገሪቱ በደመነፍስ... Read more »
ከንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተገኙ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ከምትልካቸው ምርቶች የምታገኘው ገቢ እያሽቆለቆለ መጥቷል፡፡ያለፉት ሁለት ዓመታት የወጪ ምርት እቅድ እና ገቢ ከፍተኛ ልዩነትም ይህንኑ ያመለክታል፡፡ በ2009 በጀት ዓመት ወደ ውጭ አገር... Read more »
በቅርቡ በተደረገ የንግድ ቤቶች የዋጋ ተመን ማሻሻያን ተከትሎ በርካታ ቅሬታዎች ሲደመጡ፤ ዝግጅት ክፍላችንም ጉዳዩን እየተከታተለ ለአንባብያን ሲያደርስ ቆይቷል፡፡ ዛሬም ከዚሁ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የዋጋ ማሻሻያ ጋር በተያያዘ «ጭማሬው ለከፋ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር... Read more »
ዓላማን ውጤታማ ማድረግ የስኬት ቁልፍ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናት ማዕከል በ1993 ዓ.ም ያሳተመው መዝገበ ቃላት ስኬት የሚለውን ቃል፣ የአላማ ወይም የድርጊት ክንዋኔን በጥሩ ሁኔታ እንደታቀደው መፈጸም በሚል ተርጉሞታል፡፡ ይህንን እሳቤ ይዤ... Read more »
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በመገናኛ ብዙኃን ከተለመዱ ዜናዎች መካከል በአገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች በሰዎች ሲዘዋወር በቁጥጥር ስር የሚውለው ገንዘብ ጉዳይ አንዱ ሆኗል፡፡ የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን ጨምሮ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በቁጥጥር ስር የዋለው... Read more »
በዶክተር አርከበ ዕቁባይ የሚመራው የቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመልሶ ማልማት ፕሮግራምን ከጀመረ ጊዜ ጀምሮ ባለፉት ዓመታት በርካታ ነዋሪዎች ከመሀል ከተማ እየተፈናቀሉ በከተማዋ ዳርቻዎች በተሠሩ ኮንዶሚኒየም ቤቶች ውስጥ ለመኖር ተገደዋል፡፡ ይህም ለተለያዩ... Read more »
“መንገዱ ተሰርቶ ካየነው እንደገና የተወለድን ያህል ይሰማናል!” የሚሉት በናንሴቦ ወረዳ የእምነት መቻቻል አባቶች ሰብሳቢ አቶ ከድር ቦሩ ናቸው፡፡ መንገዱ ለህብረተሰቡ የሚሰጠው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፋይዳ የጎላ ነው፡፡ ለረጅም ዓመታት በርካታ እናቶች በመንገዱ አስቸጋሪነት... Read more »
የበዓል ግርግሩ በርትቷል። የገና በዓል መምጣትን የሚያመለክቱ የመብራት ጌጦች እዚህም እዚያም ሲብለጨለጩ ላስተዋለ የፈረንጆቹ አከባበር ምን ያህል ተጽእኖ እያሳደረብን እንደሚገኝ ይረዳል። ከትንሿ የህጻን ልጅ የገና ቀይ ኮፍያ ጀምሮ እስከ ትልቁ የገና ዛፍ... Read more »