እግር ኳስን በቀሚስ ቋጠሮ

ዓለም አሁን ከሆነችው የተለየች እንድትሆን ማድረግ የሚችል ምንድነው፤ ማንስ ነው? ሕይወት በሁሉም ዘመን ለሁሉም ሰው ስቃይ ሆና ታልፋለች ወይስ ሳቅም ትሆናለች? ከተባለ መልሱ እንደሰው የሥራና መፍትሄ አፈላላጊነት ትጋት የሚወሰን ይሆናል፡፡ ሰው ምርጫውን... Read more »

ከእንጨት መርጦ ለታቦት፤ ከሰውስ?

ከእንጨት መርጦ ለታቦት … እንዲሉ ፈጣሪም ከሰው መርጦ ለሰው ሰው ይሰጣል፤ ለሹመትም እንደዛው። ለራሱ ሳይሆን ለሰው የሚሆን እንዳለ ሁሉ፤ ለራሱ ብቻ የሚኖረው ቁጥሩ ይበዛል። አያድርስ እንጂ ለራሱም ለሰውም ሳይሆነው ሁሉም የሚያልፍበትም አለ።... Read more »

መልከ ብዙው የውሃ ስነ ሕይወት ፕሮፌሰር

ተወልደው ያደጉት በኦሮሚያ ክልል፣ አርሲ ዞን፣ ሽርካ ወረዳ፣ ጎቤሳ ከተማ ነው። የመጀመሪያና ብቸኛ ልጅ በመሆንም ለረጅም ጊዜ የመቆየት አጋጣሚውን አግኝተዋል። ቤተሰቦቻቸው ያን ያህል የሞላላቸው ሀብታም ባይሆኑም በንግድና ግብርናው ዘርፍ በመሰማራት ራሳቸውን የቻሉና... Read more »