በኃይል ወይም በዲፕሎማሲ የአገር ጥቅም ተላልፎ እንደማይሰጥ የብልጽግና ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስታወቀ

አዲስ አበባ፦ በኃይል ወይም በዲፕሎማሲ የአገር ጥቅም ተላልፎ እንደማይሰጥ የብልጽግና ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስታወቀ። የኢትዮጵያን ሥልጣኔ ማየት የማይሹ አካላት ዋና ዓላማቸው ደካማ ኢትዮጵያን መፍጠር እንደሆነ አመለከተ። የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው አገራዊና ጂኦ ፖለቲካዊ... Read more »

ሃሳብ አመንጪ ወጣቶች ተሸለሙ

አዲስ አበባ፡- በማስተርካርድ ፋውንዴሽን ድጋፍና በኢፌዴሪ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን አዘጋጅነት በብሩህ የንግድ ፈጠራ ውድድር ፕሮጀክት በተለያዩ ዘርፎች ሃሳብ ያመነጩ ሃያ ወጣቶች ተሸለሙ። የብሩህ የንግድ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር የአሸናፊዎች ሽልማትና እውቅና መርሃ... Read more »

የደቡብ ሱዳን የሱዳን አማፂያን ሃይልን የማሸማገል መንገድ

የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት የሱዳኑን የሽግግር መንግሥት ከአማፂያኑ ጋር በማደራደር ለአስርት ዓመታት የቆየውን የሱዳን ሃይሎች ግጭት ለማስቀረት እየጣረች መሆኑን ሰሞኑን የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። የሱዳን የውስጥ ጉዳይ አለመረጋጋት በምስራቅ አፍሪካ ካሉ አንኳር ጉዳዮች አንዱ... Read more »

መጤ አረሙን ለኃይል አማራጭነት በመጠቀም የካርበን ልቀትን 40 በመቶ መቀነስ እንደሚቻል ተገለፀ

አዲስ አበባ:- “ፕሮሶፒስ ጁሊፎሎራ” በመባል የሚታወቀውን መጤ አረም ለሲሚንቶ ፋብሪካዎች የኃይል አማራጭ እንዲያገለግል በማድረግ የካርበን ልቀትን 40 በመቶ መቀነስ እንደሚቻል የኬሚካል ኮንስትራክሽን ግብአቶች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ ኢንስቲትዩቱ የግጦሽና የእርሻ መሬት ላይ... Read more »

‹‹ለውጥ ሙሉ የሚሆነው ዜጎችን ተጠቃሚ ካደረገ ብቻ ነው›› -አቶ አወሉ አብዲ የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፡- ለውጥ ሙሉ የሚሆነው በሂደት ከሁሉም ዜጎች ጋር ደርሶ ተጠቃሚ ሲያደርግ መሆኑን የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ፕሬዚዳንትና የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አወሉ አብዲ ገለጹ፡፡ አቶ አወሉ የኢትዮጵያ... Read more »

ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ ለግድቡ ግንባታ እስካሁን የ90 ሚሊዮን ብር ቦንድ መግዛቱን አስታወቀ

 – የሰባት ዓመቱ ህጻን ምስጋናው ቴዎድሮስ በተለያዩ የገቢ ማሰባሰቢያዎች ያጠራቀመውን ሁለት መቶ ሃምሳ ሺ ብር ለማስተባበሪያ ፅህፈት ቤቱ አስረከበ አዲስ አበባ፡- የኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ ለግድቡ ግንባታ እስካሁን የ 90 ሚሊዮን ብር ቦንድ... Read more »

ኢትዮ-ቴሌኮም በማዕከላዊ ምሥራቅ ሪጅን የአራተኛ ትውልድ የኢንተርኔት አገልግሎት አስጀመረ

ሐረር፡- ኢትዮ-ቴሌኮም በማዕከላዊ ምሥራቅ ሪጅን 227 ሺ ደንበኞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት አስጀመረ። የ4 ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ የኢንተርኔት አገልግሎት የሞባይል ኢንተርኔትን በተሻለ ፍጥነት መጠቀም የሚያስችል መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢትዮ... Read more »

የክርስትና እና እስልምና እምነት ተከታዮች አንድነታቸውን በማጠናከር ሴረኞችን አንገት ማስደፋታቸው ተገለፀ

ሞጣ፦ በሞጣ ከተማ የሚገኙ የክርስትና እና እስልምና እምነት ተከታዮች በሃይማኖት አብሮነት ሰላም፣ ፍቅር እና አንድነትን ይበልጥ አጠናክረው በማስቀጠል ሴረኞችን አንገት ማስደፋታቸው ተገለፀ:: በአማራ ክልል ሞጣ ከተማ “ህብርና ፍቅር በሰባቱ ዋርካ ስር” በሚል... Read more »

‹‹ግብጽ እና ሱዳን ትኩረት ለመሳብ ጸብ-አጫሪ ድርጊቶችን እየፈጸሙ ነው›› – ዶክተር በለጠ ብርሃኑ የህዳሴ ግድብ ሶስትዮሽ ድርድር የቴክኒክ ቡድን አባል

አዲስ አበባ:- ሱዳንና የግብጽ አለም አቀፍ ትኩረት ለመሳብ ፀብ-አጫሪ ድርጊቶችን እየፈጸሙ መሆኑን የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር የቴክኒክ ቡድን አባልና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የውሃ ሀብት መምህር ዶክተር በለጠ ብርሃኑ ገለጹ፡፡  ዶክተር በለጠ በተለይ... Read more »

“ማዕቀቡ የአሜሪካን ዲፕሎማሲ መዳከሙን ማሳያ ነው” – አቶ እንዳለ ንጉሴ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የዲፕሎማሲና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር

አዲስ አበባ፡- የቪዛ ክልከላም ሆነ የኢኮኖሚ ማዕቀቡ የአሜሪካን ዲፕሎማሲ መዳከሙን እንደሚያሳይ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የዲፕሎማሲና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር አቶ እንዳለ ንጉሴ አስታወቁ፡፡ ጥቅምን እንጂ ፍትህ እና ዴሞክራሲን መሰረት ያላደረገ፤ በሉዓላዊነት... Read more »