ኢትዮጵያዊነትን በልኩ ከፍ ለማድረግ ኪነጥበብን መጠቀም ያስፈልጋል

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያዊነትን በልኩ ከፍ ለማድረግ ኪነጥበብን በመሣሪያነት መጠቀም እንደሚያስፈልግ የአዲስ አበባ ባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ «ኢትዮጵያዊነት የኪነጥበብ ሠረገላ የወል ትርክት አለላ» በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ የሚገኘው... Read more »

«ኢትዮጵያ የምትታወቀው የሱማሊያን ጨምሮ የጎረቤቶቿን ሰላም ለማስከበር መስዋዕትነት በመክፈል ነው» ካፒቴን መርሻ ግርማ የቀድሞ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አመራር

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ የምትታወቀው የሶማሊያን ጨምሮ የጎረቤቶቿን ሰላም ለማስከበር መስዋዕትነት በመክፈል ነው ሲሉ የቀድሞ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አመራር ካፒቴን መርሻ ግርማ አስታወቁ፡፡ ካፒቴን መርሻ፣ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት  ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዳስታወቁት፤... Read more »

 አውደ ርዕዩ ኢትዮጵያ ለዓለም ሰላምና ለጥቁር ሕዝቦች ነፃነት የከፈለችው ዋጋ በጉልህ የታየበት ነው

አዲስ አበባ፦ አውደ ርዕዩ ኢትዮጵያ ለዓለም ሰላምና ለጥቁር ሕዝቦች ነፃነት የከፈለችው ዋጋ በጉልህ የታየበት መሆኑን የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርዕይን የጎበኙት ፖላንዳዊቷ እንስት በአታ ስኮሩፓ ገለጹ፡፡ «ዲፕሎማሲያችን ለብሔራዊ ጥቅማችን» በሚል መሪ ሃሳብ በሳይንስ... Read more »

ጉዳት ለደረሰባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች አራተኛ ዙር ሰብዓዊ ድጋፍ ተጀመረ

አዲስ አበባ:- በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ተደራሽ የሚሆን አራተኛ ዙር ሰብዓዊ ድጋፍ እየተጠናቀቀ ባለው ሳምንት መጀመሩን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ከፍተኛ ባለሙያ... Read more »

 የሐዋሳና የጅማ አዳዲስ የደረቅ ወደብ ተርሚናሎች ግንባታ በመጋቢት ወር ይጀመራል

አዲስ አበባ፡- የሐዋሳና የጅማ አዳዲስ የደረቅ ወደብ ተርሚናሎች ግንባታ እስከ ቀጣዩ የመጋቢት ወር መጨረሻ ድረስ እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ባሕር፣ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አስታወቀ፡፡ ለሁለቱ ደረቅ ወደቦች ለመጀመሪያ ዙር ግንባታ 300 ሚሊዮን ብር ተመድቧል። በኢትዮጵያ... Read more »

አዲስ ዘመን የካቲት 16 ቀን 2016 ዓ.ም

Read more »

 ትርኢቱ  የንግድ ዘርፉን በማዘመን የሀገር ኢኮኖሚን ለማነቃቃት ይረዳል

አዲስ አበባ፡- አዲስ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት የንግድ ዘርፉን በማዘመን የሀገር ኢኮኖሚን ለማነቃቃት ይረዳል ሲል አዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ። 26ኛው አዲስ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽንና ገበያ ልማት ማዕከል... Read more »

ደም መለገስ ከሚገባቸው ሰዎች ውስጥ 0 ነጥብ 4 በመቶዎቹ ብቻ እየለገሱ ነው

አዳማ፦ የዓለም ጤና ድርጅት ካስቀመጠው መስፈርት አኳያ በሀገር አቀፍ ደረጃ በበጎ ፈቃደኝነት ደም መለገስ ከሚገባቸው ሰዎች ውስጥ የሚለግሱት 0 ነጥብ 4 በመቶዎቹ ብቻ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ። የኢትዮጵያ... Read more »

 የዳውሮ ዞን  ሕዝብ የመልማት ጥያቄዎች ምላሽ እያገኙ ነው

ታርጫ፡- ከለውጡ ወዲህ የዳውሮ ዞን ሕዝብ የመልማት ጥያቄዎች ምላሽ እያገኙ መሆኑን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። የዳውሮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳዊት ገበየሁ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ዳውሮ ዞን በሕዝብ ጥያቄ መሠረት በቅርቡ ከተዋቀሩ... Read more »

«የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓድዋ የተሳተፉ ጀግኖች ኢትዮጵያውያን የተካሱበት ነው»ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፡– የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓድዋ የተሳተፉ ጀግኖች ኢትዮጵያውያን የተካሱበት ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ገለጹ። የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ለኢትዮጵያ... Read more »