ለሰላም ንግግሩ ስኬታማነት!

የሰላም ንግግርን ከፊት ለፊት ፤ የጦርነት ነጋሪት ከኋላ የሚጎስመው አሸባሪው ሕወሓት አሁንም የሰላም መንገዱ ከመዘጋቱ በፊት በተሰጠው እድል ሊጠቀምበት ይገባል። አሁንም የተዘረጋው የሰላም መንገድ እንዳይጨናገፍ መጠንቀቅ አለበት። እብሪትና ትዕቢት የትም አያደርስም። ብዙ... Read more »

የጎንደር ከተማን የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ ምክክር ተካሔደ

ጎንደር:- ለዓመታት ስር የሰደደውን የጎንደር ከተማ ንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ ያለመ ምክክር በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ በክልሉ መንግስትና የከተማው ነዋሪዎች መካከል ተካሔደ። በምክክር መድረኩ ለአጭር ጊዜ መፍትሔ የሚሆኑና በክልሉ መንግስት ሁለት... Read more »

ዩኒቨርሲቲው ያከናወናቸው 32 የምርምር ስራዎች ወደ ትግበራ መግባታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ካከናወናቸው የምርምር ስራዎች ውስጥ 32ቱ ወደትግበራ መግባታቸው ተገለጸ።የአካባቢውን ማህበረሰብ የአኗኗር ዘይቤና ሕይወት የሚያሻሽሉ የምርምርና የቴክኖሎጂ ሽግግር ሥራዎችን አጠናክሮ መቀጠሉንም አስታውቋል። የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ታፈረ መላኩ ለኢትዮጵያ... Read more »

በየግዛቱ የሚኖረው የዳያስፖራ ማኅበረሰብ አንድ የወደመ ተቋም እንዲገነባ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- በጦርነት በተጎዱ አካባቢዎች የወደሙ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት በአሜሪካ ግዛቶች የሚኖረው እያንዳንዱ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አንድ ተቋም እንዲገነባ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን በድር ኢትዮጵያ አስታወቀ። በድር ኢትዮጵያ፣ በ27 የአሜሪካ ግዛቶች እና በጥቂት የአውሮፓ... Read more »

ለ9 ነጥብ 6 ሚሊዮን ህፃናትና ነፍሰ ጡር እናቶች ድጋፍ መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፦ በኢትዮጵያ በስድስት ክልሎች ለ9 ነጥብ 6 ህፃናትና ነፍሰ ጡር እናቶች ድጋፍ መደረጉን ሴቭ ዘ ችልድረን ገለጸ። የሴቭ ዘ ችልድረን ቺፎፍ ስታፍ አቶ ልዑል ብርሃኑ ገለጻ፣ ባለፉት ስድስት አመታት በሥነ ምግብ... Read more »

በዞኑ ለመጀመሪያ ጊዜ በ32 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ሩዝ መዘራቱ ተገለጸ

ቡኖ በደሌ ዞን ለመጀመሪያ ጊዜ በ34 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ከተዘራው ሩዝ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ ተገለጸ። የቡኖ በደሌ ዞን ምክትል ዋና አስተዳዳሪ አቶ ግርማ ፍቃዱ የዞኑን ግብርናና በጎ... Read more »

በባሌ ዞን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ

በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ለሚገኙ 453 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች ድጋፍ እንዲደረግ የአደጋ ስጋት ቁጥጥርና መከላከል ሥራን የሚያከናውነው የዞኑ ቦሳ ጎኖፋ ጥሪ አቀረበ። የባሌ ዞን ቦሳ ጎኖፋ ኃላፊ አቶ ወንድማገኝ ከበደ እንደገለጹት፤ በዞኑ... Read more »

የአረንጓዴ አሻራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ገለጸ

አዲስ አበባ ፦ የደን ውጤት ከህትመት ስራዎች ጋር ቀጥተኛ ቁርኝት ስላለው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ገለጸ። የድርጅቱ አመራር እና ሰራተኞች ለ19ኛ ጊዜ በኦሮሚያ ክልል... Read more »

የህዳሴ ግድብ ላይ ያነጣጠረ የሳይበር ጥቃት ከሽፏል

 ቁልፍ መሠረተ ልማቶችን ማዕከል ያደረጉ ዘጠኝ ሺህ የሚጠጉ የሳይበር ጥቃቶች ተሞክረው እንደነበር ተጠቆመ አዲስ አበባ፡-ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ለማስተጓጎል በማሰብ የተሰነዘረው ‹‹ብላክ ፕራሚድ ዋር›› የሚባል የሳይበር ጥቃት መክሸፉን የኢንፎርሜሽን መረብ... Read more »

የከተማ አስተዳደሩ 34 ሴክተር መስሪያ ቤቶችን ያካተተ አንድ ሜጋ ፕሮጀክት ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፦ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኙ 34 ሴክተር መስሪያ ቤቶችን አገልግሎት በአንድ ቦታ ለማድረግ የሚያስችል፤ “የአዲስ አበባ ሴክተር ቢሮ” የሚባል አንድ ሜጋ ፕሮጀክት ግንባታ የሚከናወን መሆኑን የከተማው ሜጋ ፕሮጀክቶች ጽህፈት... Read more »