ባንኮች የሚበደሩበት ዓመታዊ ወለድ ምጣኔ ከ13 በመቶ ወደ 16 ከፍ እንዲል ተደረገ

 አዲስ አበባ ፡- ባንኮች ለአጭር ጊዜ የሚገጥማቸውን የገንዘብ እጥረት ለመፍታት ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የሚበደሩበት ዓመታዊ ወለድ ምጣኔ ከ13 በመቶ ወደ 16 ከፍ እንዲል ተደርጓል ሲል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገለጸ፡፡ ባንኩ ትናንት ለዝግጅት... Read more »

‹‹አሸባሪዎቹ ትህነግና ሸኔ የሠሯቸው ወንጀሎች በጦር ወንጀል ያስጠይቃቸዋል›› – የህግ አማካሪና ጠበቃ ወንድሙ ኢብሳ

አዲስ አበባ፡- አሸባሪዎቹ ትህነግና ሸኔ ከለውጡ ማግስት ጀምሮ የሠሯቸው ወንጀሎች በዓለም አቀፍ የጦር ወንጀል ህግ የሚያስጠይቃቸው እንደሆነ የህግ አማካሪና ጠበቃ አቶ ወንድሙ ኢብሳ ገለጹ፡፡ አቶ ወንድሙ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤ አሸባሪዎቹ ትህነግና... Read more »

‹‹የቀጠናው ሀገራት የአሸባሪዎችን የድጋፍ ምንጭ በማድረቅ ስጋት እንዳይሆኑ ትኩረት ሰጥተው ሊሠሩ ይገባል›› – ዶክተር ሳሙኤል ተፈራ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካና እስያ ጥናትና ምርምር ማዕከል ረዳት ፕሮፌሰር

 አዲስ አበባ፡- የአፍሪካ ቀንድ ቀጠና አገራት የአሸባሪዎችን የድጋፍ ምንጭ በማድረቅ ስጋት እንዳይሆኑ ትኩረት ሰጥተው በትብብር ሊሠሩ እንደሚገባ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካና እስያ ጥናትና ምርምር ማዕከል ረዳት ፕሮፌሰር ዶክተር ሳሙኤል ተፈራ አመለከቱ፡፡ ዶክተር... Read more »

መስከረም 24 መንግሥት እንደሚመሰረት አፈ ጉባኤው አስታወቁ

አዲስ አበባ፡- መስከረም 24 መንግስት እንደሚመሰረት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ አስታወቁ፡፡ አፈ ጉባኤው ትናንት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫቸው ምክር ቤቱ መስከረም 24 መንግስት ይመሰረታል ብለዋል፡፡ ምክር ቤቱ በህገ... Read more »

“ለሽብር ቡድን እያገዙ ትግራይ ክልሌ ነው፤ ኢትዮጵያ ሀገሬ ናት ማለት አይቻልም” – አቶ ገብረጻዲቅ ገብረመድህን የብልጽግና ፓርቲ የትግራይ ቅርንጫፍ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ

አዲስ አበባ፡- ለሽብር ቡድን እያገዙ ትግራይ ክልሌ ነው፤ ኢትዮጵያም ሀገሬ ነች ማለት የሚያዋጣ አይደለም ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የትግራይ ቅርንጫፍ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ገብረጻዲቅ ገብረመድህን ገለጹ፡፡ አቶ ገብረጻዲቅ ገብረመድህን በተለይ ከአዲስ ዘመን... Read more »

የአሜሪካ የድሮን ጥቃት ሌላ ጥቃት እንዳይደርስ መከላከል አስችሏል ተባለ

በአፍጋኒስታን መዲና ካቡል አሜሪካ በሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ባደረሰችው ጥቃት በከተማው አውሮፕላን ማረፊያው ሌላ የአጥፍቶ ጠፊ ጥቃት እንዳይደርስ መከላከል መቻሉን የአሜሪካ ወታደራዊ ባለሥልጣናት አስታወቁ። ጥቃቱ ከአፍጋኒስታን የእስላማዊ መንግሥት ቡድን ክንፍ ጋር ግንኙነት... Read more »

ኬር ኢትዮጵያ የህጻናት ጉልበት ብዝበዛን የሚከላከል ፕሮጀክት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፡- ኬር ኢትዮጵያ ለብዝበዛ የተጋለጡ ህፃናትና ቤተሰቦቻቸውን በመደገፍ የህጻናት ጉልበት ብዝበዛን ለመከላከል የሚያስችል የ225 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። ፕሮጀክቱ ትናንት ይፋ በተደረገበት ወቅት የድርጅቱ በኢትዮጵያ ተጠባባቂ ዳይሬክተር ኬይት ሊንጎጊን እንደገለጹት፤... Read more »

ከ 509 ሚሊዮን ብር በላይ በሚሆን ወጪ የህክምና መሳሪያዎች ማምረቻ ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፡- ዘ ኒው ሚሊኒየም ወርልድ ሜዲካል ዲቫይስ ማኑፋክቸሪንግ የተሰኘ ሀገር በቀል ኩባንያ ከ509 ሚሊዮን ብር በላይ በሚሆን ወጪ የህክምና መሳሪያ ማምረቻ ፋበሪካ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ እንደሚገነባ አስታወቀ፡፡ ኩባንያው የህክምና ምርቶቹን ለማምረት... Read more »

‹‹የሀገርን አንድነት ጠብቆ ወደ ብልጽግና የሚደረገውን ጉዞ ማስቀጠል ይገባል›› -አቶ አህመድ ሽዴ የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር

አዲስ አበባ፡- ከጀግናው መከላከያ ሰራዊት ጎን በመሰለፍ የሀገርን አንድነት ጠብቆ ወደ ብልጽግና የሚደረገውን ጉዞ በማስቀጠል እየታየ ያለው የህብረተሰቡ መነሳሳት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ሲሉ የገንዘብ ሚኒስቴር  ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ገለጹ፡፡ የድሬዳዋ ከተማ... Read more »

ከራሱ በላይ የሀገሩን ህልውና ያስቀደመ ትውልድ

ድንበሯን በአጥንታቸው ሊያጥሩ፣ ሰንደቋን በደማቸው ሊያቆም፣ ለራሱ መኖርን በመናቅ ፣በተፈጥሮው ለመፈተን፣ በቀን ሀሩር፣ በምሽቱ ቁር ኢትዮጵያን ለማገልገል የተዘጋጁ ፣ጥርሳቸውን ነክሰው ለማሸነፍ የቆረጡ፣ በአገሩ ብርሃን ላይ ያጠላውን ጨለማ ለመግፈፍ ስለ ክብራ ለመሞት የወሰኑ፣... Read more »