ያልተዘመረላቸው የብዙ ሙያዎች ባለቤት

ምዕራባውያን የብዙ ሙያዎችና ተሰጥኦዎች ባለቤት የሆነን ግለሰብ ለመግለፅ ‹‹A Jack of All Trades›› የሚል አገላለፅ ይጠቀማሉ። ‹‹ለዚህ አገላለፅ ተገቢ (እውነተኛ ምሳሌ) የሆነ ኢትዮጵያዊ ማነው?›› ተብሎ ቢጠየቅ ነጋድራስ ተሰማ እሸቴ አንዱና ዋነኛው ስለመሆናቸው... Read more »

የአፄ ዘርዓያዕቆብ 551ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ

በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ትልቅ አሻራ ያላቸው ገናናው ንጉሰ ነገሥት አፄ ዘርዓያዕቆብ ያረፉት ከ551 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት (ጳጉሜ 3 ቀን 1460 ዓ.ም) ነበር። ከመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ነገሥታት መካከል በገናናነታቸው ከሚጠቀሱት አንዱ አፄ... Read more »

አጼ ልብነ ድንግል ሲታሰቡ

አጼ ልብነ ድንግል ህይወታቸው ያለፈው ከዛሬ 579 ዓመት በፊት በዚህ ሳምንት (ነሐሴ 30 ቀን 1532 ዓ.ም) ነበር። አጼ ልብነ ድንግል የአጼ ናኦድ ልጅ የአጼ በእደ ማርያም የልጅ ልጅ ናቸው። አጼ ዘርዓ ያቆብ... Read more »

ዮፍታሔ ንጉሤ – ባለቅኔው ኮከብ

‹‹አገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ፣ የሞተልሽ ቀርቶ ገደለሽ በላ።›› ይህ የግጥም ስንኝ ሲነገር ቀድመው ወደ ብዙዎቻችን አዕምሮ ይመጣሉ፤ባለቅኔ፣ ደራሲ፣ ገጣሚና አርበኛ ነበሩ፤የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር ደራሲም ናቸው … ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ።... Read more »

‹‹… እኔ ለሀገሬ የሰራሁት ሲያንሰኝ እንጂ አይበዛብኝም! … ››ታላቋ አርበኛ ሸዋረገድ ገድሌ

ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ጀግኖችን ያፈራች አገር ናት፡፡ ወራሪ ኃይሎች የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በመዳፈር ቅኝ ተገዢያቸው ሊያደርጓት አስበው ብዙ ሞክረዋል፡፡ መሰል ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ካደረጉ ወራሪዎች መካከል አውሮፓዊቷ ኢጣሊያ በግንባር ቀደምትነት ትጠቀሳለች፡፡ የፋሺስቱ ቤኒቶ... Read more »

የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት ጋዜጠኛ

‹‹የሴት ልጅ ክብሯ ጓዳዋና ማዕድ ቤቷ ነው›› እየተባለ ለአደባባይ ሳይበቁ፣ በሕዝብ ዘንድ ሳይታወቁ፣ መስራት እየቻሉ እድል በማጣት ሳይሰሩና ምኞታቸውን ሳያሳኩ የቀሩ ኢትዮጵያውያን እንስቶች ብዙ ናቸው፡፡ ከዓመታት በፊትም ቢሆን የኢትዮጵያ ታሪክ ሲነገር ስማቸው... Read more »

‹‹አገራችን በጠላት ተይዛ፣ ወገናችን በባርነት ቀንበር ተጠምዶ … ከጠላት ጋር መታረቅ አልችልም!›› አርበኛ ከበደች ስዩም

የወንዶች ስም በጀግንነት የታሪክ መዝገብ ላይ ሲፃፍ ቢኖርም፣ ሴቶች በማንኛውም የነፃነት ተጋድሎ ጉልህ ድርሻ እንደያዙ መኖራቸው እውነትን ለማይፈራ ሰው ግልፅ ሃቅ ነው።የኢትዮጵያ ታሪክ ሲወሳ ኢትዮጵያውያን ለአገራቸው ሉዓላዊነትና ነፃነት ያደረጉት ተጋድሎ ሊዘነጋ አይችልም።... Read more »

የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ሐኪም

1860 ዓ.ም መቅደላ፤ … ከንጉሰ ነገሥት ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ጋር ግጭት ውስጥ የገባው የእንግሊዝ መንግሥት ንጉሰ ነገሥቱ እስር ቤት ያስገቧቸውን ዜጎቹን ለማስለቀቅ በጀኔራል ሮበርት ናፒየር የሚመራ ጦር ልኮ መቅደላ ላይ የተደረገው ጦርነት... Read more »

‹‹አገራችንን ጠላት አይገዛትም … ምድራችንም በጠላት እግር አትረገጥም … እስከመጨረሻው የደም ጠብታና የነፃነት ጊዜ እንዋጋለን!›› -ሌተናል ጀኔራል ኃይሉ ከበደ

እንደ ኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር በ1888 ዓ.ም የቅኝ ግዛት ፍላጎቱን ለማሳካት ኢትዮጵያን የወረራው ዒላማ አድርጎ ገስግሶ የመጣው የኢጣሊያ መንግሥት ጦር በኢትዮጵያውያን ልዩና ታሪካዊ አንድነት በተሰጠ ምላሽ የሽንፈት ማቁን ተከናነበ። ጣልያኖች ዓድዋ ላይ ድል... Read more »