ቆይታ ከአዕምሮ ጤና ጠቢቡ ጋር

 ከአባታቸው ከአቶ ተፈራ አበበ፤ ከእናታቸው ወ/ሮ ዘውዴ አሊ የሚወለዱት፤ ከእድሜያቸው በፊት በሙያቸው አንቱታን ያገኙት፤ ከ“ደከመኝ‘ ጋር ትውውቅ የሌላቸው፤ የህጻናት ህክምና ስፔሻሊስትና የተላላፊ በሽታዎች ሰብ-ስፔሻሊስት ከሆኑት ባለቤታቸው ፕሮፌሰር ወርቅአበባ አበበ ጋር በተቋም ግንባታ... Read more »

በፈተናዎች ያልተቀለበሰ የዛሬ ማንነት

ለትምህርት ባላቸው ጽኑ ፍላጎትና ጉጉት አብዝተው ይታወቃሉ። በስምንተኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ከትምህርት ቤታቸው 100 ያመጡት እሳቸውና ጓደኛቸው ብቻ ነበሩ። ሆኖም በጥሩ ውጤትና ስሜት የጀመሩትን የዘጠነኛ ክፍል ትምህርታቸውን አቋርጠው በአፈና... Read more »

 «……እኔ አሁን ያለሁበት ሁኔታ ከሞት የመነሳት ያህል ነው»- ኢንጂነር ብርሃኑ ጉደታ

ሰው መሆን ፈተና ነው የሚሉ አሉ።በመሠረቱ እኔ በዚህ ሀሳብ የምስማማ አይደለሁም።ምክንያቱም ሰው መሆን ማለት ፈተና ሲያጋጥም ተጋፍጦ ማለፍ ብልሀተኛ ሆኖ ነገን ለማየት መሞከር ነው ብዬ ስለማምን ነው።ሰው በሕይወቱ ብዙ መውጣትና መውረዶችን፣ ከፍታና... Read more »

 የካፌ ኢንዱስትሪው ፈርጥ

ወይዘሮ ፀደይ አስራት ይባላሉ፡፡ በንግዱ ዓለም ከተሰማሩ ስኬታማ ሴቶች አንዷ ናቸው፡፡ መለያ መታወቂያቸው ካልዲስ ኮፊ ነው፡፡ አሁን ላይ ስማቸው በካልዲስ ጎልቶ ይጠራ እንጂ በፋሽን ሞዴሊንግ ኢንዱስትሪውም ብዙዎች ያውቋቸዋል፡፡ በዚህ ዘርፍ መታወቅ የጀመሩትም... Read more »

መለስካቸው አምሃ፡ ከብስራተ ወንጌል እስከ አሜሪካንድምፅ

የዛሬ እንግዳችን በአሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ ስማቸው ጎልቶ ከሚጠቀሱት አንጋፋ ጋዜጠኞች አንዱ ናቸው። ግን ደግሞ በ14 ቋንቋዎች ዜናዎችንና ፕሮግራሞችን በሚያዘጋጅና በመላው ዓለም በሚደመጥ ሬዲዮ ጣቢያ ጋዜጠኛ እሆናለሁ ብለው ፈጽሞ አስበው አያውቁም። ሙያውን አሀዱ... Read more »

ከብሄራዊ ባንክ ገዢነት እስከ ጠቅላይ ሚኒስትር አማካሪነት

ትናንት በጉርምስናና ጉልምስና እድሜያቸው ላይ አገራቸውን በብዙ ያገለገሉ ጀግኖች ዛሬ ላይ ቀን ዘምበል ሲልባቸው ፤ ጎንበስ ቀና ይሉላቸው የነበሩ ሁሉ የት እንዳሉ እንኳን በውል እያወቋቸው አይደለም። ጊዜ እራሱ አድሎ የሚፈጽም እስከሚመሰል ድረስ... Read more »

የጨረቃ ንባብ ያፈራቸው የትምህርት በሬዲዮ መሐንዲስ

ለገዳዲ ሬዲዮ ጣቢያ ሲነሳ ታሪካቸው ከጣቢያው ጋር በብርቱ የተቆራኘ ነውና በለጠ ከተማም አብረው ይወሳሉ:: ዛሬም በዕድሜ ጫና ለዛውን ባላደበዘዘው ጆሮ ገብ ድምጻቸው በተማሪዎችና በአርሶ አደሩ ዘንድ አብዝተው ይታወሳሉ:: አርአያ በሆኗቸው የጥበብ ሰዎችና... Read more »

ጽናትና ስኬት በዓለም አርት ጋለሪ

ልክ የላሊበላ ገዳማት መሠረት ከአናት እንደተጀመረው ሁሉ እኛም የዚህን ጽሑፍ ባለታሪክ ስናቀርብ ከስኬት ለመጀመር መረጥን። በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ከመገናኛ በኢምፔሪል ሆቴል አለፍ ብሎ ገርጂ ታክሲ ተራ በቅርብ ርቀት የሚገኘው... Read more »

  ‹‹የኢትዮጵያን እውነታ ማስረዳትለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአሜሪካም ጥቅም አለው›› -አቶ ዳንኤል ነቢዩ ወጣቱ ዲያስፖራ

‹‹አብረን ስንሆን እናምራለን፤ ኢትዮጵያችንም ከፍ ትላለች:: ድምቀትና ውበታችን ይጎላል:: የተሻልን ለመሆንም የሚያግደን ነገር አይኖርም:: ምክንያቱም በሀሳብ፣ በፍላጎት፣ እና በአላማ እንመሳሰላለን:: በእውነት ቆመን ውሸቶችን እንቀብራለን:: ወደ ስኬት ለማምራትም መንገድ እንጠርጋለን::›› የሚል እምነት አለው... Read more »

ከአባት የተወረሰው የሕዝብ እንደራሴነት

ትደነቅ ጉልዱ ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ከተማ ነው። አዲስ አበባ የመወለዷ ትልቁ ምክንያት ደግሞ አባቷ በአሁኑ አጠራር በደቡብ ምዕራብ ክልል ሱሪ ወረዳን በመወከል የሕዝብ ተወካይ ሆነው አዲስ አበባ መምጣታቸው ነው። ትደነቅ ግን... Read more »